Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
December 23, 20192019 በከፊል እንዲሕ ነበርየየኃይማኖቱ፣ ፀሎት፣ ቡራኬ፣ሰበካ ሞልቶ የፈሰሰበት መካከለኛዉ ምሥራቅ ዘንድሮም እንደ ድሮ-ጥንቱ ሰናይ እየተሰበከ እኩይ እንደሚፈፀምበት ለማረጋገጥ ይመስል የርዕሠ-ጳጳሳቱ ቡራኬ፣ፀሎት ምልጃ ከአቡዳቢ ሲንቆረቆር በአቡዳቢ ገዢዎች ትዕዛዝ የመኖች ያልቁ ነበር።ሶሪያዎችም ይገደሉ፣ይሰደዱ፣ ይፈናቀላሉም...more14minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.