Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.
September 09, 2019ሙጋቤ፣ታገሉ፣መሩ ተሳሳቱ ሞቱሥራ ወዳድ፣አንባቢ፣ምሑር፣መጠጥ እና ትንባሆን ተጠያፊ፣ አጥባቂ ካቶሊክ፤ሱፍ፣ኮት ከራባት አዘዉታሪ፣ ሽቅርቅር፣ ደግሞም ልጆች አፍቃሪ ናቸዉ።የመጀመሪያ ልጃቸዉ በ3 ዓመቱ ሲሞት እስር ቤት ነበሩ።በ1992 የመጀመሪያ ባለቤታቸዉ አረፉ።የካቲት፣ 2017፣ 93ኛ ዓመት ልደታቸዉን ሲያከብሩ «ብቻየን» ቀረሁ ብለዉ ነበር።...more16minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 324 episodes available.