Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀር... more
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.
March 15, 2021ኢትዮጵያና የምዕራባዉያን ግፊትየዩናይትድ ስቴትሱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈዉ ሮብ ለሐገራቸዉ ምክር ቤት እንደነገሩት በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ጋር መነጋገራቸዉን ገልጠዋል።በዉይይታቸዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ያደርሳል ያሉትን ችግር እንደሚረዱ አስታዉቀዋልም።...more15minPlay
January 25, 2021የአዉሮጳ ከአትላንቲክ ባሻገር ግንኙነትየዓለም መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ 46ተኛ ፕሬዝዳንት ሆነዉ ለተሾሙት ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የእንኳን ደስ አልዎት የመልካም ምኞት መግለጫን እያስተላለፉ ይገኛሉ።...more10minPlay
FAQs about ማሕደረ ዜና:How many episodes does ማሕደረ ዜና have?The podcast currently has 340 episodes available.