Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.
June 29, 2020የሰኔ 22 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባበጀርመን ቡንደስሊጋ የዘንድሮ ውድድር ወራጅ ቃጣና ግርጌ የሚገኘው ቬርደር ብሬመን እና ከኹለተኛ ዲቪዚዮን ያደገው ሐደልሃይደን የደርሶ መልስ ግጥሚያ ብቻ ይቀራል። ሊቨርፑል ዋንጫውን አስቀድሞ በወሰደበት የፕሬሚየር ሊግ ግጥሚያዎች ራሱ ሊቨርፑል እና ዋነኛ ተቀናቃኙ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ግጥሚያ በበርካቶች ዘንድ በጉጉት ይጠበቃል።...more11minPlay
June 01, 2020የግንቦት 24 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ መገደል የፈጠረው ቁጣ በቡንደስ ሊጋ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ዘንድም ተንጸባርቋል። በግብ በተንበሸበሸው የሳምንቱ የቡንደስ ሊጋ ግጥሚያ ባየር ሙይንሽን መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው። የቦሩስያ ዶርትሙንዱ ጄዶን ሳንቾ ወደ ቀድሞ ብቃቱ ተመልሶ ሄትትሪክ ሠርቷል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.