Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.
October 05, 2020የመስከረም 25 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በለንደን ድል ተቀዳጅተዋል፤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አባላት 5ቱ የኮሮና ተሐዋሲ እንደተገኘባቸው ተዘግቧል። ማንቸስተር ዩናይትድ እንደ ሊቨርፑል የጎል ጎተራ ኾኗል። በጀርመን ቡንደስሊጋ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ያለ ጄደን ሳንቾ አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል። ባየር ሙይንሽን በትግል ማሸነፍ ችሏል።...more10minPlay
September 14, 2020የመስከረም 4 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባየጀርመን ቡንደስ ሊጋ የዘንድሮ ውድድር የፊታችን ዐርብ በባየር ሙይንሽን እና ሻልከ ግጥሚያ ይጀምራል። በሳምንቱ መጨረሻ በርካታ ጨዋታዎች ይኖራሉ። በፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም ሌዊስ ሐሚልተን 90ኛ ድሉን አስመዝግቧል። ኢራናዊው የነጻ ትግል ፍልሚያ ባለድል የሞት ቅጣት ተፈጸመበት። እንዲሁም ተጨማሪ ዘገባዎችን አካተናል።...more8minPlay
September 07, 2020የጳጉሜ 2 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባአርጀንቲናዊው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ እንደተመኘው ባርሴሎናን ጥሎ መሄድ አልተፈቀደለትም። ቢያንስ ለአንድ ዓመት በባርሴሎና ይቆያል ተብሏል። የዓለማችን ምርጡ የሜዳ ቴኒስ ተጨዋች ኖቫክ ጄኮቪች በወሳኝ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያው በፈጸመው ከባድ ስኅተት በዳኞች ውሳኔ ከውድድሩ ተሰናብቷል።...more9minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.