Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.
March 22, 2021የመጋቢት 13 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካር ከነገ በስትያ ዋሊያዎቹን ይገጥማል። በፕሬሚየር ሊጉ ዌስትሀም እና አርሰናል ተጋጥመው ነጥብ መጣላቸው ለሊቨርፑል በጅቶታል። በጀርመን ቡንደስሊጋ መሪው ባየር ሙይንሽን ገና በ12ኛው ደቂቃ አንድ ተጨዋቹ በቀይ ካርድ ከሜዳ ቢሰናበትበትም ሽቱትጋርትን 4 ለ0 አንኮታኩቷል።...more11minPlay
March 15, 2021ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባዋሊያዎቹ ከነገ በስትያ ባሕር ዳር ውስጥ ነበልባሎቹን ይገጥማሉ። ነገ እና ከነገ በስትያ የጀርመን ሁለት ቡድኖች ለሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ግጥሚያቸውን ያከናውናሉ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ፉክክር ማንቸስተር ሲቲን የሚያቆመው አልተገኘም። ሆዜ ሞሪኞ በሰሜን ለንደን ደርቢ ግጥሚያ በአርሰናል ለተረታው ቡድናቸው የመሀል ዳኛውን ተጠያቂ አድርገዋል።...more10minPlay
March 08, 2021የየካቲት 29 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባየጀርመኑ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ውጤት ርቆት እያሽቆለቆለ ነው። ዶርትሙንድን በአንድ ወቅት ከፍ ከፍ አድርገውት የነበሩት ጀርመናዊ አሰልጣኝ ሊቨርፑልን ከገጠመው መከራ ሊታደጉት አልቻሉም። ሊቨርፑልም እንደ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ወደ ታች እያሽቆለቆለ ነው። ሁለቱም ቡድኖች ግን በሻምፒዮንስ ሊጉ ፉክክር ከተጋጣሚ ዎቻቸው ብልጫ ዐሳይተዋል።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.