Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
April 17, 2023የሚያዝያ 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ዋንጫ የማግኝት ሰፊ እድሉን እያጠበበ ነው ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በስምምነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሆላንድ የሮተርዳም ማራቶን ውጤት አልቀናቸውም ። በወንዶች ፉክክር የኤርትራ ሯጭ የሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል ። ተጨማሪ ዘገባ አካተናል ።...more10minPlay
February 27, 2023የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተደረጉ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ግጥሚያዎች ነገ እና ከነገ በስትያ አምስተኛ ዙራቸው ይቀጥላሉ ። በከባድ ሚዛን የቡጢ ፍልሚያ ዝነኛው ታይሰን ፉሪ ወንድም ሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ በተከናወነ ግጥሚያ አሸናፊ ሆኗል ።...more10minPlay
February 20, 2023የካቲት 13 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ መጓተት በሚሊዮን የሚቆጠር የብር ብክነትን አስከትሏል። ከንድፍ አንስቶ በግንባታ ሒደቱ ከ11 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የስታዲየም ግንባታ ጉዳይ በቢሊዮን የሚቆጠር ተጨማሪ የሀገሪቱ ሀብትን አደጋ ላይ ጥሏል። ነገ እና ረቡዕ የሻምፖዮንስ ሊግ ወሳኝ ግጥሚያዎች ይኖራሉ። ሪያል ማድሪድ ከሊቨርፑል ጋር ተፋጧል።...more12minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.