Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 450 episodes available.
August 30, 2021የነሐሴ 24 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባኢትዮጵያዊቷ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በግማሽ ማራቶን የሩጫ ፉክክር ክብረወሰን ሰብራለች። በወዳጅነት የእግር ኳስ ግጥሚያ ኢትዮጵያ ዩጋንዳን 2 ለ1 አሸንፋለች። በጃፓን ፓራሊምፒክ ጀርመን የመጀመሪያውን ወርቅ በትሪያትሎን አግኝቷል። ሊዮኔል ሜሲ ለፓሪ ሳንጃርሞ የመጀመሪያ ግጥሚያውን አከናወነ። በትናንቱ ግጥሚያ እምባፔ ኮከብ ኾኖ አምሽቷል።...more10minPlay
August 28, 2021በዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር ውድድር እጅጋየሁ ታዬ ሁለተኛ ወጣችበፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉባቸው የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተካሒደዋል። በሶስት ሺሕ ሜትር በተደረገ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ እጅጋየሁ ታዬ ሁለተኛ በመውጣት አጠናቃለች። ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀችው የቡሩንዲዋ ፍራንሲን ንዮንሳባ ነች።...more4minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 450 episodes available.