Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.
July 19, 2021የሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶበኢትዮጵያ ከ25 አመታት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለው መሸሻ ወልዴ በሙያው ላበረከተው አስተዋፅዖ በእግር ኳስ ደጋፊዎች የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሔደ ይገኛል። የጀርመን የእግር ኳስ ቡድኖች በጎርፍ ለተጎዱ የአገሪቱ ዜጎች ዕገዛ አድርገዋል። የዛሬው የስፖርት መሰናዶ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል ሶስቱ ጉዳዮች ይገኙበታል።...more11minPlay
July 05, 2021ስፖርት ፦ሰኔ 28 ቀን 2013 ዓምከዩክሬን የተጋጠመው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አራት ለባዶ በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜ አልፏል።ስፔንና ጣሊያን ለግማሽ ፍፃሜ የሚያገናኘው የአውሮጳ ዋንጫ ግስጋሴውን ቀጥሏል።...more11minPlay
June 15, 2021የጀርመንና የፈረንሳይ ግጥምያ 1 - 0 ተጠናቀቀየጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከዓለም እግር ኳስ አሸናፊ ከሆነዉ ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገዉ የመጀመርያ የአዉሮጳ ሻንፒዮና ግጥምያ አልቀናዉም። ምንም እንኳ ቡድኑ ጥሩ የጨዋታ ብቃትን ቢያሳይም፤አምስት ቁጥርን ለብሶ በተከላካይ ቦታ ላይ ይጫወት የነበረዉ ማትስ ሁምልስ በራሱ ግብ ላይ አንድ አስቆጥሮአል። ጨዋታዉ 1-0 ተጠናቆአል።...more5minPlay
June 14, 2021የሰኔ 07 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባለአውሮጳ እግር ኳስ ማኅበራት ኅብረት (UEFA) ግጥሚያ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ነገ የፈረንሳይ ቡድን ይጠብቀዋል። ቅዳሜ ዕለት በነበረው የዴንማርክና ፊንላንድ ግጥሚያ አማካዩ ክርስቲያን ኤሪክሰን በድንገት ሜዳ ውስጥ መዝለፍለፉ በርካቶችን አስደንግጧል። በደቡብ አሜሪካው የኮፓ አሜሪካ የእግር ኳስ የመክፈቻ ጨዋታ የብራዚል ቡድን ድል ቀንቶታል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 451 episodes available.