Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
December 26, 2022የታህሳስ 17 ቀን 2015 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅትዓለማቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ የሀገራት አዲስ የደረጃ ሰንጠዥ ይፋ አድርጓል፤ ብራዚል ደረጃውን ትመራለች ። ከዓለም ዋንጫው መለስ የታላላቅ ሊጎች ውድድሮች ተጀምረዋል። የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የቦክሲንግ ዴይ ጫወታዎችን አመሻሹን ቀን 9 ሰአት ተኩል በተጀመረ ጫወታ ተጀምሯል።...more8minPlay
December 19, 2022የታኅሣሥ 10 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርጀንቲናን ከ36 ዓመታት በኋላ ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ የፍጻሜ ድል ያበቃው የትናንቱ ግጥሚያና የአዘጋጇ ካታር መዝጊያ ሥርዓት እጅግ አስደማሚ ነበር። የሐትሪክ ጋዜጣ ባለቤትና ዋና አዘጋጅ ይስሐቅ በላይ የፍጻሜ ጨዋታ ትናንት በተኪያሄደበት ስታዲየም ታድሞ ነበር። ስለመዝጊያ ስርዓቱ እና በካታር ቆይታው ስለታዘበው ስፖርታዊ ክንውኖች ጠይቀነዋል።...more13minPlay
December 05, 2022የኅዳር 26 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዓለም ዋንጫ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ የተደረጉ ጨዋታዎች በምድብ የዙር ጨዋታዎች እንደነበሩት ብዙም ሳያጓጉ አሸናፊዎቹ በጊዜ ዕየታወቁ ተጠናቀዋል። የጃፓንና ከክሮሺያ ጨዋታ ተራዝሟል። ስፔን ቫለንሺያ ውስጥ ትናንት በተከናወነው የማራቶን ሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያውያቱ አትሌቶች ለድል ሲበቁ በወንዶች ውድድር ኬንያውያን እና የታንዛኒያ ሯጭ ቀንቷቸዋል።...more10minPlay
November 28, 2022የኅዳር 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ቤልጂዬምን 2 ለ0 ድል በማድረግ ኃያል ቡድን መሆኑን አስመስክሯል። የትናንቱ የቤልጂየም ሽንፈት ያበሳጫቸው ደጋፊዎች ባስነሱት ሁከት የቤልጂየም እና ሆላንድ ከተሞች ትናንት ሲናጡ አምሽተዋል። በዛሬ ግጥሚያ ደግሞ የግብ ጠባቂ እና ተከላካዮች ድክመት የታየበት የካሜሩን ቡድን ከሠርቢያ ጋር ገጥሞ አቻ ወጥቷል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.