Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
August 01, 2022የሐምሌ 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያ ካሌም ይደገም ይኾን? እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ምሽቱን ይፎካከራሉ። የእንግሊዝ ብሔራዊ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን የጀርመን አቻውን ባለቀ ሰአት ድል አድርጎ ታሪክ አስመዝግቧል። ሊቨርፑል በኮሙኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ግጥሚያ ማንቸስተር ሲቲን ቅዳሜ ድል አድርጎ የፕሬሚየር ሊግ ቁጭቱን ተወጥቶበታል።...more11minPlay
July 11, 2022የሐምሌ 4 ቀን 2014 ዓ/ም የስፖርት ዘገባበፈረንሳይ ፓሪስ ሲካሄድ በሰነበተው የዓለም የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ላይ የተሳተፉ እና ኑሯቸውን በፈረንሳይ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ወክለው ባደረጉት ውድድር እስከ ሩብ ፍጻሜ ድረስ መጓዝ ችለዋል። በውድድሩ ላይ በቀጥታ ከኢትዮጵያ የተወከሉ ታዳጊዎች በአንዳንድ ችግሮች ምክንያት መሳተፍ አለመቻለቸው ተገልጿል።...more11minPlay
June 27, 2022የሰኔ 20 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባብርቱ ፉክክር የታየበት የቤትኪንግ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያ ፍጻሜ ተቃርቧል። ዛሬ የተደረጉ 2 ጨዋታዎች የፕሬሚየር ሊጉ ዋንጫን ለመውሰድ ልዩ ቦታ የሚሰጣቸው ነበበሩ። ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርባ ምንጭ ከነማ። ሁለቱ ቡድኖች በካፍ የሻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ውድድሮች ኢትዮጵያን ይወክላሉ።...more11minPlay
June 13, 2022የሰኔ 6 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በማላዊ ሜዳ ቆይታው ከወጪ ቀሪ አስልቶ «ትርፍ» ማስመዝገቡን ገልጧል። በርካቶች በሜዳችን እና በደጋፊያችን ፊት የበለጠ ድል ለመቀዳጀት ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ ስታዲየሞቻችን በአፋጣኝ መፍትኄ ይበጅላቸው ሲሉ ድምፃቸውን አሰምተዋል።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.