Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃ... more
February 04, 2025የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) የፖለቲካ ፕሮግራም ሰነድ (ማኒፌስቶ)"አፋሕድ የአማራን ሕዝብ የህልውና አደጋ ይቀለብሳል፣ ፍትሕ ያሰፍናል፣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይገነባል"!የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ከአዲስ ድምጽ ሚዲያ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ውይይት በ Spotify, Anchor, Apple Podcasts, Amazon Music, iHeartRadio, Pocket Casts, RadioPublic እንዲያደምጡ በአክብሮት ተጋብዘዋል።...more1h 54minPlay
February 29, 2024የአማራው ካንሰር ብአዴን እንዴት ይነቀል?አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው? ...more1h 11minPlay
January 31, 2024ብአዴን ፤ የአማራ ካንሰርጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው። ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ አውርዶ የቀበረው ቀን ፤ የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል።...more1h 19minPlay
January 14, 2024የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 2 ውይይት ፤ የፕ/ር ሃብታሙ ተገኝ እና የአቶ አቻምየለህ ታምሩ ምላሽ“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት።...more1h 14minPlay
January 11, 2024የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል 1 ውይይት“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት።...more1h 13minPlay
February 28, 2023በመርህ የጸና የህልውና ትግል በሚል ርእስ በራስ ሚዲያ የቀረበ ሰፊ ውይይትየገዢው ፓርቲ የማዘናጊያ አጀንዳዎች ምንድ ናቸው? ይህንን ከውይይቱ ይስሙ...more1h 32minPlay
January 29, 2023''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት''''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።...more2h 50minPlay
January 29, 2023በአባ ሰዊሮስ መሪነት ፤ በኢ/ኦ/ቤ ላይ የተፈጸመ የህግ ጥሰት!መ/ገነት ቆሞስ አባ ጌዴዎን በፖርትላንድ ኦሬገን የምስካሄዙናን መ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ፤ በአዲስ ድምጽ ከአበበ በለው ጋር በኢ/ኦ/ቤ/ክ ላይ ክህደትና ኑፋቄ ስለፈጸሙት አባቶች የተደረገ ውይይት ነው። ውይይቱን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።...more2h 35minPlay
January 26, 2023የአማራን የዘርማጽዳት የተፈጸመበት ሚስጥራዊ ሰነድበአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ አደገኛ የዘር ማፅዳት ወንጀል ሚስጥራዊ ሰነድ ማስረጃ በኢትዬ 360 ሚዲያ ይፋ ሆነ። ዝርዝሩን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ።...more41minPlay
January 09, 2023አማራው ወደ ክብሩ ይመለሳል!በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። የሰሞኑ የጫጉላ ሽርሽር የአማራውን መስዋዕትነት ለማሳነስ ከሞመክርም በላይ አማራውን ተባብረው ለመጨረስ ዕቅድም ለመንደፍ ይመስላል። ሆኖም ከአቅማቸው በላይ መሄድ ሰለማይችሉ፣ የማታ የማታ ድሉ የአማራ እንደሚሆኑ እነሱም ያውቁታል። ይህ ሁሉ መራወጥ፣ መመከርና መማከር የነበረባቸውን የበታችነት ስሜት ማንጸባረቂያ ስለሆነ አይሳካም። ይህንና የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ጨምሮ ውይይት ይደረጋል። እንከታተል። ራስ ሚዲያን እንደግፍ። https://gofund.me/74dc1f4f...more2h 34minPlay