Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃ... more
March 26, 2022ጉዱ ካሳፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 8 ጉዱ ካሳ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 9 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more29minPlay
November 24, 2021ክፍል 3 - በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።በቤሻንጉል ክልል ዘር ተንኮል ያደረገ የአማራን ጭፍጨፋ እና መፈናቀል ለማስቆም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ምን አደረጉ? ይህ ክፍል 3 ውይይት ነው ፤ ይህን ውይይት ከሰሙ ቦሃላ ፤ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።...more44minPlay
November 17, 2021ክፍል 2 - በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው ጥቃት ፤ የብዙ አማራዎች ህይወት አልፏል ፤ ንብረት ወድሟል፤ ይህ ክፍል 2 ውይይት ነው ፤ ከክፍል 1 የቀጠለ። ይህንን ውይይት ሰምተው ፤ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።...more1hPlay
November 14, 2021ጉዱ ካሳፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 8 ጉዱ ካሳ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 9 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more29minPlay
November 09, 2021ክፍል 1 በቤንሻንጉል ክልል የደረሰው አሳዛኙ የአማራ ህዝብ እልቂት ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።በቤንሻንጉል ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ምንም የማያውቁ ንፁሃን የአማራ ህፃናትና እናቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ይህ ለምን ሆነ? ቀጥሎ ያለውን ክፍል 1 ውይይት ከሰሙ ቦሃላ ላልሰማው ወገናችን እዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።...more1h 3minPlay
November 07, 2021ድፍረትፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 7 ድፍረት ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 8 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more38minPlay
October 31, 2021ብቸኝነትፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 6 ብቸኝነት ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 7 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more35minPlay
October 28, 2021ክፍል 2 – “የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ” በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።ይህ ክፍል 2 - ውይይት ከባለፈው ፤ ክፍል 1 - የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ ከሚለው ውይይት የቀጠለ ነው። ይህንን ውይይት ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች እንድትሰሙት እና ላልሰማው ወገናችን እድታጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን።...more1h 23minPlay
October 24, 2021ተክለ አልፋዓኣፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 5 ተክለ አልፍኣ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 6 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more36minPlay
October 21, 2021ክፍል 1 – “የአማራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት የብሄርተኝነት ፈተናውና አደረጃጀቱ” በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።ይህ ውይይት አንቂና አስተማሪ ነው። አማራ እንዴትና መቼ ነው በቃኝ ብሎ በአንድነት መነሳት የሚችለው? ይህን ውይይት ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።...more1h 13minPlay