Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃ... more
October 17, 2021ተማሪፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4 ተማሪ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 5 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more37minPlay
October 14, 2021ክፍል 2- “የአማራው እልቂት አሁንም በተለያዩ ቦታዎች ላይ አላባራም ” በሚል ርእስ ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።ይህ ውይይት ከክፍል 1 “የአማራው እልቂት አሁንም በተለያዩ ቦታዎች ላይ አላባራም ” ከሚለው ርእስ የቀጠለ ነው። ለመስማትእድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።...more1h 4minPlay
October 10, 2021የወላድ መካኞችፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 3 የወላድ መካኖች ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ! በተሪኩ እንደምትደሰቱ ተስፋ አደርጋለሁ! ክፍል 4 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more33minPlay
October 06, 2021ክፍል 1- “የአማራው እልቂት አሁንም በተለያዩ ቦታዎች ላይ አላባራም ” በሚል ርእስ ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ፤ መወያዬት መልካም ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበር ውይይት።በዚህ ውይይት ላይ የተረዳሁት ቢኖር፤ የአማራ ህዝብ የመኖር ህልዉናው ፤ እቀይ መስመር ላይ ነው ብዬ አምናለሁ። ለማንኛውም ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።...more1h 14minPlay
October 03, 2021የስዕለት ልጅፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 2 የስዕለት ልጅ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ! ክፍል 3 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Cast ላይ ይጠብቁን!...more42minPlay
September 28, 2021ክፍል 2- የአማራው ህዝብ ትግል ከየት ወዴት ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን ላይ “መወያዬት መልካም” ፕሮግራም ላይ የቀርቦ የነበር ውይይት ነው።ይህንን ውይይት ከሰማሁ ቦሃላ፤ የኔ እይታ የአማራ ህዝብ ካልተደራጀ ፤ እንደ ኩርዳኖች እየተሳደደ በገዛ ሃገሩ የሚታረድ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም። ለማንኛውም ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ይህንን ጥልቅ ውይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።...more1hPlay
September 26, 2021ትዳር ፤ ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 1 ትረካ ፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱይህ መጸሃፍ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ ያለበት ቅርስ ነው ፡፡ ደራሲው ሀዲስ አለማየሁና ተራኪው ወጋየሁ ንጋቱ ምስጋናየ ወደር የለውም ። ስራቸ ውን ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለዓለም ስላካፈሉን እናመሰግናለን። እንደነዚህ የተከበሩ ደራሲና ተራኪ በግሌ ወደፊት ይገጥሙኛል ብዬ አላምንም ። ይህ መጽሃፍ አስተማሪ ነው ፤ ተደጋግሞ ቢሰማም የሚሰለች አይደለም :: አብዛኛው ዜጋዋ ማንበብና መጻፍ በማይችለው በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በኢትዮጵያ ራዲዮ የእሑድ ምሽት “ከመጻሕፍት ዓለም” ተደጋግሞ በመተረኩ ትልቅ ዕውቅናን በሚያነበውም በማያነበውም ዘንድ ያተረፈ ነው። በተጨማሪ ፤ ፍቅር እስከመቃብር ትረካ ውስጥ በቴዲ አፍሮ እና እጅጋየሁ ሺባባው የአርት ስራ የታጀበ በመሆኑ ለጥበብ ስራቸው ከልብ እናመሰግናለን። ጥበብ ፤ ሁል ጊዜ በቃላት ሊነገሩ የማይችሉ ነገሮችን መናገር ይችላሉና። በእራሳቸው የእጅ ሙያ አማካኝነት፤ እኛ አንድ ዓይነት ስሜት የሚሰማን እኛ ብቻ አለመሆናችንን ማጽናኛ በመስጠት ስሜታችንን እንዲያንቀሳቅሱ እና እንዲያረጋግጡ ረድተውናልና። ስለዚህ የመጸሃፉን ትረካ እድል ገጥሟችሁ ሳትሰሙት የቀራችህ ወገኖች ካላችሁ ፤ ሙሉውን ትረካ እንድትሰሙት አቅርቤላችኋለሁ ። በተሪኩ እንደምትደሰቱ ተስፋ አደርጋለሁ! ክፍል 2 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በ Apple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Cast ላይ ይጠብቁን!...more43minPlay
September 21, 2021ክፍል 1- የአማራው ህዝብ ትግል ከየት ወዴት ፤ በምኒልክ ቴሌቪዥን "መወያዬት መልካም" ፕሮግራም ላይ የቀረበ ውይይትይህን ውይይት ከሰማሁ ቦሃላ ፤ የኔ እይታ የአማራ ህዝብ ካልተደራጀ ፤ እንደ ኩርዳኖች እየተሳደደ የሚታረድ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም። ለማንኛውም ለመስማት እድሉን ያላገኛችሁ ወንድሞችና እህቶች ፤ ይህንን ወይይት እንድትሰሙት በአክብሮት እጠይቃለሁ።...more53minPlay
September 15, 2021አውደ ሀሳብ - ክፍል 1 እና 2: በአዲስ አበባና በባህር ዳር የተፈጸመው የሰኔ 15ቱ ግድያ እቅድ የማን ነበር?ይህ ዘመን ለዐማራ ህዝብ ከባድ የሆነበት ጊዜ ነዉ ፤ ይህን ተረድተን በአማራነታችን ጸንተን፤ በአንድነት ቆመን የህልዉና ትግላችንን ዳር ለማድረስ ተግተን መስራት የግድ ይለናል!...more1h 50minPlay