Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues.በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃ... more
January 07, 2023ዐቢይ በዐማራው ላይ ያለው ጥላቻበራስ ሚዲያ የተደረገ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ወንበር ከመጣ ጀምሮ በጥላቻ ተመርዞ ያደገበትን አስተሳሰብ ለማስፈጽም ደፋ ቀና ስለሚል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስመሳይነቱ እየታወቀ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ጭምብሉ የወለቀ ይመስላል። በተለያየ ጊዜ በፓርላማም ሆነ አንዳንድ ቦታ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ፋኖንና ባጠቃላይ የዐማራን ሕዝብ ለማዋረድ የሚሄድበትን ርቀት እንዲሁም ተላላኪዎቹ አማሮች የሚያደርጉትንም ጭምር በማንሳት ዕማራው ቆፍጠን ያለውን አካሄድ እንዲመርጥ ጠንከር ያሉ አስተያየቶች ይሰነዘራኩ። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f...more58minPlay
January 05, 2023ዐማራው ለዐማራውበራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ከመጣ ጀምሮ በተለይ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት ለዐማራው ማንቂያ የሚሆኑ አበይት ጉዳዮችን በማየት ተወያዮቻችን ዐማራው ሊያስብና ሊያደርግ ይገባዋል የሚሏቸውን ምክረ ሀሳቦች ያቀርባሉ። እንከታተል። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f...more1h 5minPlay
January 01, 2023ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው እና ሻለቃ ዳዊት ወ/ጌዎርጊስ ፤ ከአበበ በለው ጋር በወቅታዊ ጉዳዬች የተደረገ ወይይትይህ ውይይት ለአማራ ማህበረሰብ ወቅታዊ እና ጠቃሚ መልእክት በመሆ ፤ ሙሉ ውይይቱን እንዲያዳምጡት በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።...more1h 46minPlay
October 01, 2022ፍቅር እስከ መቃብርፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 35 "ፍቅር እስከ መቃብር" ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ እንደወደዳችሁትና ብዙ ጉዳዮችን እንደምንማርበት ምንም ጥርጥር የለኝም። መቼም የማይሰለች ልዩ መጸሃፍ ነው። ከትውልድ ወደ ትውልድ ፤ ለልጅ ልጆቻችን ማስተላለፍ ይኖርብናል። በሌላ ዝግጅት እስከምንገናኝ በቸር ይግጠመን!...more27minPlay
September 24, 2022ጎሐ ጽዮንፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 34 ጎሐ ጽዮን ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 35 የመጨረሻው ትረካ በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more26minPlay
September 17, 2022ይሁን እና በዛብሽፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 33 ይሁን እና በዛብሽ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 34 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more35minPlay
September 10, 2022መጠጊያፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 32 መጠጊያ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 33 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more33minPlay
September 03, 2022አባ አለም ለምኔፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 31 አባ አለም ለምኔ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 32 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more34minPlay
August 27, 2022የበዛብህ ደብዳቤፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 30 የበዛብህ ደብዳቤ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 31 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more31minPlay
August 20, 2022መርዶፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 29 መርዶ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 30 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን!...more33minPlay