Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
February 07, 2026ሩስያና አሜሪካ፥ አፍሪቃን ለመቆጣጠር ሩጫሩሲያ ቀድማ እግሯን ባደላደለችባቸው የሣኅል አገራት ጎዳና ላይ ዩናይትድ ስቴትስም መገስገስ ትሻለች ። ከማሊ፣ ከኒጀር እና ከቡርኪናፋሶ ላይ ያላትን አቀራረብም ከወታደራዊ ኹንታው ጋር ቢሆንም እንደገና እያስተካከለች ነው ።...more8minPlay
January 31, 2026በአማጺው M23 ስር ያለችው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎዋ ከተማ ጎማ ከአንድ ዓመት በኋላከአንድ ዓመት በኋላ፣ ጎማ ለጦርነት ክፍት የሆነች ከተማ አይደለችም። የጸጥታ ሁኔታ ተሻሽሏል። ገበያዎች እንደገና ተከፍተዋል፣ትምህርት ቤቶችም ተከፍተዋል። ሆኖም የኢኮኖሚ ሁኔታው አሁንም አስቸጋሪ ነው። ከተማዋ አሁንም በአማፂያን ቁጥጥር ስር ነች። ከሁሉም በላይ፣ ስነልቦናዊ መዘዞች በስፋት አሉ። ጭንቀት የብዙዎች የዕለት ተዕለት እውነታ ነው።...more11minPlay
January 17, 2026የሱዳን ስደተኞች ብርቱ ሥጋት ተጋርጦባቸዋል፦ ተመድበርስ በርስ ጦርነት በምትታመሰው ሱዳን አፋጣኝ የምግብ ርዳታ ባፋጣኝ ካልቀረበ ክምችቱ የፊታችን መጋቢት ወር ማገባደጃ ላይ ሊሟጠጥ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ አድርጓል የተመድ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ፎልከር ቱይርክ ሱዳን ውስጥ ከ50 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አወያይተዋል ።...more3minPlay
January 17, 2026የዩጋንዳ ምርጫ ወዴት?ከ40 ዓመታት በላይ ሐገሪቱን ያስተዳደሩት የ81 አመቱ የኡጋንዳ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ ሐሙስ ዕለት በተካሄደም ምርጫ ማሸነፋቸውን የሐገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ዛሬ ይፋ አደረጓል። ዩጋንዳ ውስጥ ሐሙስ በተከናወነው አገር አቀፍ ምርጫ ከ81 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ሰባት እጩዎች ተፎካክረው ነበር ።...more7minPlay
January 10, 2026የጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካቻይና ለአፍሪካ ሐገራት ያለፖሊሲ ጫናና በቀላል የቢሮክራሲ ውጣውረድ በገፍ የምታቀርበውን ብድር የሐገራቱን መጻኢ ዕድል በቻይና ስር እንዲወድቅ ያደርጋል የሚል መከራከሪያ የሚያቀርቡ የፖለቲካ ተንታኞችም ይደመጣሉ።...more13minPlay
January 03, 2026የእስራኤል የሶማሊያ ላንድ አገርነት እውቅና የፈጠረው ውዝግብ እና የጊኒ ምርጫባለፈው ሳምንት አርብ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስተር ቢንጃሚን ናትናያሁ ባለፉት ሶስት አስርት አመታት ከሶማሊያ ተነጥላ እራሷን ነጻ አገር በማወጅ ዕውቅና ስትሻ የቆየችውን፤ ግን በማንም ጥያቄዋ ተቀባይነት አግንቶ የማያውቀውን ሶማሊያ ላንድን እስራኤል ዕውቅና የሰጠችና በነጻ- ሉላዊ አገርነት የተቀበለቻት መሆኑን ማሳወቃቸው ውዝግብ ቀስቅሷል...more10minPlay
December 20, 2025ዓለም አቀፍ ትኩረት የተነፈገው የሱዳን ጦርነትበሱዳን የሚፈጸሙ ወንጀሎችን በሳተላይት የሚከታተለው የየል ዩኒቨርስቲ የሰብዓዊ ጉዳዮች ጥናት ላቦራቶሪ የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ሚሊሻያዎች የፈጸሟቸውን የጅምላ ግድያዎች ማስረጃዎች እያወደሙና እየደበቁ መሆናቸውን የሚያስረዳ ማስጠንቀቂያ የካተተ ዘገባ አቅርቧል።ሂዩመን ራይትስ ዋች በሱዳን ጦር እስር ቤቶች ሰዎች እየሞቱ ነው የሚሉ ዘገባዎች ደርሰውታል።...more7minPlay
December 20, 2025ትኩረት በአፍሪቃ 201225 ዓለም አቀፍ ትኩረት የተነፈገው የሱዳን ጦርነት ፤ በአፍሪቃ የተካሄዱት መፈንቅለ መንግሥታትትኩረት በአፍሪቃ በሱዳኑ ውጊያ ፣ እጅግ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ ቢሆንም ለነዚህ በዓለማችን እጅግ አስከፊ ለሚባሉ የሰብዓዊነትና እና የመፈናቀል ቀውሶች የሚሰጠው ዓለም አቀፍ ትኩረት አሁንም አነስተኛ ነው። በቅርብ ጊዜያት በሁለት የአፍሪቃ ሀገራት መፈንቅለ መንግሥታት ፣በአንድ ሌላ ሀገር ደግሞ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጓል። ተከታታዮቹ መፈንቅለ መንግስታትና የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ምን ያመለክታሉ? የዛሬው ትኩረት በአፍሪቃ በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኩራል ኂሩትመለሰ አጠናቅራዋለች።...more7minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.