Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 489 episodes available.
April 18, 2026ሶማሊያ ቱርክ የነዳጅ ክምችቷን እንድትጠቀም ለምን ፈቀደች?ቱርክ በሶማሊያ የባህር ዳርቻ ነዳጅ ለማውጣት ዝግጅት ላይ ነች፡። ለነዳጅ ፍለጋው ባለፈው ሳምንት የአገሪቱ ትልቅ መርከብ ካግሪ ቤይ፤ ከሞቃዲሾ የባህር ዳርቻ ደርሳለች። በጎርጎሪያኑ በ2024 ሁለቱ ሀገራት የመከላከያ እና የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ትብሩ አሁን ወደ ነዳጅ ፍለጋ አድጓል።...more7minPlay
March 28, 2026በአፍሪቃ የኑክሌር ተቋምን ለመገንባት ሩጫየግል የኒኩሌር ተቋም፦ ደቡብ አፍሪቃ የራሷ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ አላት፣ ግብፅ በግንባታ ላይ ነች፣ ኬንያ፣ ጋና እና አንዳንድ ሌሎች አገራት እናም ቢኖረን ሲሉ ያልማሉ ። ስኬቱ ለየቅል ቢሆንም፤ የሕዝቡ ስጋት ግን ተመሳሳይ ነው ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።...more9minPlay
March 28, 2026ናይጄሪያ ወደቦቿ ከብሪታንያ ብዙ ያተርፋሉ ስትል አቅዳለችምዕራብ አፍሪቃዊቷ ናይጄሪያ፦ ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የብሪታንያ ቅኝ ግዛት በነበረችበት ጊዜ የተገነባው የአገሪቱ ዋነኛ የንግድ ማሳለጪያ አፓፓን ጨምሮ የቲንካን ደሴት ወደቦችን ለማሻሻልም ከፍተኛ ተስፋ ሰንቃለች ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።...more4minPlay
March 21, 2026የአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨመር የዓለም የነዳጅ ገበያን ያረጋጋ ይሆን? የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃናይጀሪያዊው ተንታኝ አዮዴሌ ኦኒ ከአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት አምራቾች ናይጀሪያ ብዙ ነዳጅ ዘይት የማምረት አቅም እንዳላት ገልጸዋል። ይሁንና በርሳቸው አስተያየት በአሠራር ችግርና በነዳጅ ክምችት ማነስ ምክንያት ለአሁኑ የነዳጅ ዘይት ዋጋ ቀውስ ግን መድረስ አትችልም...more12minPlay
March 14, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፣ የባሕረ ሰላጤዉ ጦርነት መዘዝ በሶማሊላንድ፣ ደቡብ አፍሪቃ-ወርሮበላን ለመምታት ጦር ሠራዊትታዛቢዎች እንደሚገምቱት የእስራኤል ጦር ገና ካሁኑ ሶማሊላንድ ዉስጥ በሚገኘዉ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጦር ሠፈር ዉስጥ ሳይሰፍር አልቀረም።ጦሩ ሶማሊላንድ የሰፈረዉ የሁቲ አማፂያንን ከቅርብ ርቀት ለማጥቃት ነዉ...more13minPlay
March 07, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፤አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት በአፍሪቃ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?የኢራን ጦርነት ዓለም አቀፍ ንግድን እያስተጓጎለ ነው። የንግድ መርከቦች ከሱዌዝ ቦይ ይልቅ አፍሪካ ወደሚገኘው ኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ ለመሄድ ይገደዳሉ። ይህም ወጪን ይጨምራል፤በነዳጅ እና በሌሎች ሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ ያስከትላል። ጦርነቱ በውጭ አገር ተቀጥረው ለሚሠሩ አፍሪቃውያንም የኢኮኖሚ መዘዝ አለው።...more7minPlay
March 07, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፤ኬንያ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ለምን ስጋት ገባት?ከ400,000 በላይ ኬንያውያን እንደ ሳውዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና ኳታር ባሉ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ይሰራሉ። ብዙዎቹ በቤት ውስጥ ሥራ፣ በግንባታ፣ በእንግዳ ተቀባይነት እና በአቪዬሽን ዘርፍ ተቀጥረው ይሰራሉ።የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት እነዚህን ኬንያውያን ስጋት ውስጥ ከቷል።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 489 episodes available.