Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 489 episodes available.
July 18, 2026ዳንጎቴ በምሥራቅ አፍሪቃ ለመጀመሪያው የነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ፕሮጀክት ኬንያን ለምን መረጡ?በቀን 700ሺህ በርሜል የተጣራ ነዳጅ ዘይት እንደሚያቀርብ የተነገረው ተቋሙ ኬንያን ብቻ ሳይሆን መላውን የምሥራቅ አፍሪቃ አካባቢ ይለውጣል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። ተቋሙ በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። በምስራቅ አፍሪቃ የነዳጅ አቅርቦትን፣ ንግድን እና የኢኮኖሚ እድገትን እንደገና ሊቀርጽ ይችላልም ተብሏል።...more16minPlay
July 11, 2026ትኩረት በአፍሪካ የሐምሌ 04 ቀን 2018 መሰናዶደቡብ አፍሪቃ፤ ስደተኛ ጠል ጥቃቶችን ሸሽተዉ የወጡ አፍሪቃዉያን፤ አፍሪቃን ለድርቅ እና ለጎርፍ የሚያጋልጠዉ የኤል ኒኞ...more17minPlay
July 11, 2026ደቡብ አፍሪቃ፤ ስደተኛ ጠል ጥቃቶችን ሸሽተዉ የወጡ አፍሪቃዉያንበደቡብ አፍሪቃ የተከሰተዉን የመጤ ጥላቻ ጥቃት ተከትሎ ብዙዎች ህይወታቸውን እንደገና ለመገንባት እየታገሉ ቢሆንም፤ በአፍሪቃ ውስጥ ፍልሰትን የሚያባብሱ ጥልቅ የአስተዳደር እና የኢኮኖሚ ችግሮች መኖራቸዉን የሚጠቁም ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ ውጭ ዜጋ እስከሆንክ ድረስ እዚያ እንድትኖር አይፈልጉም።...more8minPlay
July 04, 2026ትኩረት በአፍሪቃ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም.የደቡብ አፍሪቃ የመጤ ጠል እንቅስቃሴ አብዛኞቹን የአፍሪቃ ሃገራት መንግሥታት አስቆጥቷል። ናይጀሪያ እና ኬንያን ጨምሮ በርካቶቹ ዜጎቻቸውን ለማውጣት እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ደክመው ያፈሩት ሀብት ለተዘረፈ ለወደመባቸውም ካሣ እንደሚጠይቁ እየገለጹ ነው። በዚህ መሀል እዚያ ያሉ ወገኖች ሰቀቀን ከፍቷል።...more16minPlay
June 20, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፣ ሱዳን-አል ዑቤይድ ላይ ያጠላዉ ሥጋት፤ የጊኒ ቢሳዉ ቀዉስከዚሕ ዉስጥ ከ14 ሚሊዮን የሚበልጠዉ አንድም ተፈናቃይ ሁለትም ሥደተኛ ነዉ።የዓለም ምግብ ድርጅት (WFP) እና የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ባለሥልጣናት ባገባደድነዉ ሳምንት አጋማሽ እንዳሉት በዓለም በርካታ ሕዝብ ለረሐብ ከተጋለጠባቸዉ 13 ሐገራት ወይም ግዛቶች ግንባር ቀደሟ ሱዳን ናት።...more13minPlay
June 13, 2026የደቡብ አፍሪቃ የፍልሰተኞች ቀውስ፥ የፕሬዚደንቱ ዕቅድ ያጠራጥራልየደቡብ አፍሪቃ መንግሥት «ሕገ ወጥ» ያላቸው ስደተኞች ላይ ቁጥጥሩን እንደሚያጠብቅ ዝቷል ። ስደተኞቹ እንዲወጡ የሚያስተባብሩ የደቡብ አፍሪቃ ሰልፈኞች ግን የአገሪቱን መንግሥት ዕቅድ የመስማት ፍላጎቱም ያላቸው አይመስሉም ።...more8minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 489 episodes available.