ትኩረት በአፍሪቃ
በሱዳኑ ውጊያ ፣ እጅግ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ ቢሆንም ለነዚህ በዓለማችን እጅግ አስከፊ ለሚባሉ የሰብዓዊነትና እና የመፈናቀል ቀውሶች የሚሰጠው ዓለም አቀፍ ትኩረት አሁንም አነስተኛ ነው።
በቅርብ ጊዜያት በሁለት የአፍሪቃ ሀገራት መፈንቅለ መንግሥታት ፣በአንድ ሌላ ሀገር ደግሞ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጓል። ተከታታዮቹ መፈንቅለ መንግስታትና የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ምን ያመለክታሉ? የዛሬው ትኩረት በአፍሪቃ በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኩራል ኂሩትመለሰ አጠናቅራዋለች።