Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
August 23, 2025በአፍሪካ ክትባቶች በብዛት ለማምረት የተወጠነው ዕቅድ ከምን ደረሰ?የኮቪድ-19 ዓለምን ካመሰ በኋላ የተሠሩ ክትባቶች በፍጥነት እና በፍትኃዊነት አለመዳረሳቸው የአፍሪካን ጥገኝነት አጋልጦታል። ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወዲህ አፍሪካ ክትባቶች እና መድሐኒቶች በማምረት ከጥገኝነት እንድትላቀቅ በርካታ ዕቅዶች አሉ። ዕቅዶቹ በረዥም ጊዜ ምን ያክል ዘላቂ ናቸው?...more9minPlay
August 23, 2025ትኩረት በአፍሪካ፦ የተባበሩት መንግሥታት ለደቡብ ሱዳን የሰጠው ማስጠንቀቂያ እና አፍሪካ ክትባቶች ለማምረት የጀመረችው ጥረትየደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት በአምስት ዓመታት ውስጥ ሰባተኛ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾመዋል። ልጃቸው አዱት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ሆናለች። ኪር ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻርን አስረው ሹም ሹር ሲያካሒዱ በግጭት እና ፖለቲካዊ ቀውስ የሀገሪቱ ሰላም እየተሸረሸረ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት አስጠንቅቋል። የኮቪድ-19 ዓለምን ካመሰ በኋላ የተሠሩ ክትባቶች በፍጥነት እና በፍትኃዊነት አለመዳረሳቸው የአፍሪካን ጥገኝነት አጋልጦታል። ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወዲህ አፍሪካ ክትባቶች እና መድሐኒቶች በማምረት ከጥገኝነት እንድትላቀቅ በርካታ ዕቅዶች አሉ። ዕቅዶቹ በረዥም ጊዜ ምን ያክል ዘላቂ ናቸው?...more17minPlay
July 12, 2025በተቃዋሚዎች ላይ የአዕምሮ መታወክ ያስከተለው የኬንያ ተቃዉሞ እና የዛምቢያ የሳይበር ህግ ድጋፍ እና ተቃዉሞለተቃዉሞ አደባባይ የወጡ እና ለፖሊስ የጭካኔ ጥቃት የተጋለጡ ኬንያዉያን ተቃዋሚዎች ለከፋ የአዕምሮ መታወክ እየተጋለጡ ነው። ጠበቅ ያለ የሳይበር ደህንነት ህግን ተግባራዊ ያደረጉት የዛምብያው ፕሬዚዳንት በድጋፍ እና ተቃዉሞ መሃል ናቸው...more11minPlay
July 05, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፤ የናይጄሪያ የምርጫ ዝግጅት፤ የሩዋንዳና የኮንጎ ስምምነትይህ በታጣቂዎች ላይ ቅሬታን ፈጥሯል ያሉት የፖለቲካ ተንታኙ ይህም የስምምነቱን ተፈጻሚነት አደጋ ላይ እንደሚጥለው ተናግሯል። የኮንጎ መንግሥት በበኩሉ እነዚህ የ ኤም አይ 23 ሚሊሺያዎች ድርጊት በማውገዝ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸው አጥብቆ አሳስቧል።...more12minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.