Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
May 10, 2025በናዚ የአገዛዝ ዘመን በጥቁሮች ላይ የተፈፀሙ በደሎችየናዚ አገዛዝ ጀርመን በሚኖሩ ጥቁሮች ላይ በግዳጅ ማምከንን ጨምሮ በርካታ በደሎች ፈፅሟልመዋል።ያም ሆኖ በአይሁዶች፣በሮማዎች፣በሲንቲች፣እና ሌሎች ማህበረሰቦች ላይ የተፈፀሙ ወንጄሎች በደንብ ተመዝግበዋል።በጥቁሮች ላይ የተፈፀሙ ወንጀሎች ግን እውቅና አላገኙም።አንቂዎች እና የታሪክ ምሁራን የጥቁሮች በደል እውቅና እንዲሰጣቸው እየጣሩ ነው።...more8minPlay
May 10, 2025የሞት ቅጣት ያስቀጣል የተባለው የታንዛኒያ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው ክስቻዴማ የተባለው የታንዛኒያ ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቱንዱ ሊሱ ባለፈው ወር ባደረጉት ንግግር ፤ ታንዛኒያውያን እንዲያምፁ እና የአገሪቱን ፕሬዚዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫ እንዲረብሹ አድርገዋል ተብለው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ቲንዱ የተከሰሱት በሀገር መክዳት ሲሆን፤የሞት ቅጣት ይጠብቃቸዋል ተብሏል።...more6minPlay
April 26, 2025አፍሪቃውያን ካርዲናሎች በመጭው የካቶሊክ ጳጳስ ምርጫ እና በኮንጎ የካቪላ መመለስ የፈጠረው ውጥረትየካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከሌላው ዓለም ይልቅ የአማኞቿ ቁጥር በአፍሪካ እያደገ ነው። በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ካቶሊኮች ውስጥ የአፍሪካውያን 20 በመቶውን ይይዛሉ።ከዚህ አንፃር ቤተክርስቲያኗ በሟቹ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ምትክ አፍሪቃዊ ጳጳስ ትምርጥ ይሆን?በሌላ በኩል የኮንጎ የቀድሞው መሪ ጆሴፍ ካቢላ አማፂያንን ተቀላቅለዋል መባሉ ውጥረት ፈጥሯል።...more15minPlay
April 26, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፤አፍሪቃውያን ካርዲናሎች በመጭው የካቶሊክ ጳጳስ ምርጫ እና በኮንጎ የካቪላ መመለስ የፈጠረው ውጥረት...more15minPlay
April 19, 2025የመገናኛ ብዙኃን ያጋለጡት የኬንያ ህገ ወጥ የሰው አካል ዝውውርየሰው አካል ገበያ እና ዝውውር በርካታ ሚሊዮን ዶላሮች ፈሰስ ተደርገዉበት ፤ ጨካኝ እና ዓለማቀፍ የሰው አካል አዘዋዋሪዎችን ማሳተፉ በርግጥ ጉዳዩ ለኬንያ እና ኬንያውያን ብቻም ሳይሆን ለመላው አፍሪቃ አስደንጋጭ ሆኗል።...more7minPlay
April 19, 2025የቻዴማ ፓርቲ ከምርጫ መታገድ እና የታንዛንያ ዴሞክራሲ መንሸራተትየታንዛንያ ብሔራዊ የምርጫ ኮሚሽን ዋነኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ቻዴማ መጪው ዓመት ጥቅምት ወር በሚደረገው አጠቃላይ ምርቻ እንዳይሳተፍ አግዷል። ለፓርቲው ከምርጫ ውድድሩ መታገድ የምርጫ የስነ ምግባር ደንቡን ተቀብሎ አለመፈረሙ በምክንያትነት ተጠቅሷል።...more5minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.