Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
February 08, 2025የጋዜጠኝነት ገፅታ በአፍሪቃ እና የሰብዓዊ ቀውስ በምስራቃዊ ኮንጎበአፍሪቃ የጋዜጠኝነት ገፅታ ሲታይ በሰዎች ታሪክ ላይ አተኩረው የሚሰሩ ዜናዎች 7 በመቶ ብቻ ናቸው።ቀሪዎቹ 87 በመቶ ዜናዎች ፖለቲካን በመሳሰሉ ጠንካራ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው። በሌላ በኩል በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ክፍል የ የኤም23 አማፂያን የማዕድን ማውጫ አካባቢን ከተቆጣጠሩ ወዲህ፤በአካባቢው የሰብዓዊ ቀውስ ጨምሯል።...more14minPlay
February 01, 2025የተባባሰዉ የዲሞክራቲክ ኮንጎ ግጭትና ምክንያቱበዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየተባባሰ የመጣው ኃይል የቀላቀለ ብጥብጥ በሃገሪቱ አለመረጋጋት እና ሰፊ ግጭት እንዳያስከትል ስጋት አሳድሯል። በሩዋንዳ የሚደገፉት M 23 ተብለው የሚታወቁት የአማጺ ቡድኖች የምሥራቃዊ ዴሞክራቲክ ኮንጎ ቁልፍ ከተማ የሆነችውን ጎማን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፤ በዴሞክራቲክ ኮንጎ አለመረጋጋት እና ሁከት ሰፍኗል።...more7minPlay
February 01, 2025ደቡብ ሱዳን፤ የነዳጅ ምርቱ የሃገሪቱን ኤኮኖሚ ያሻሽል ይሆን?ከረጅም ጊዜ አገልግሎት መዘጋት በኋላ የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ዳግም እየተንቆረቆረ ነው። የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ወደ ገበያ መምጣት የህዝቡን ድህነት ይቀርፋል? የሀገሪቱን የምጣኔ ሃብት ያሳድጋል ?ሲሉ ምሁራን ይጠይቃሉ። የደቡብ ሱዳን የነዳጅ ዘይት ምርት በጎረቤት ሱዳን በቀጠለው ጦርነትለአንድ ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ተቋርጦ ነበር።...more4minPlay
January 04, 2025ፈረንሳይ ከቻድ ለምን በጥድፍያ ተባረረች?የፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ አስተዳደር ፈረንሳይ እና የአውሮጳ ኅብረት ለሀገሪቱ የምርጫ ማስኬጃ በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማድረጋቸው ቅር ተሰኝቷል። በዚህ ሰበብ ቻድ በፈረንሳይና በአውሮፓ ኅብረት ላይ እምነት አጣታለች።ከሩስያ ወይም ከሌሎች ቱርክን ከመሳሰሉ ሀገራት ጋር መቀራረቧ ፈረንሳይን አለማስደሰቱን በቻድ ጉዳይ ጣልቃ እንደመግባት ቆጥራዋለች...more8minPlay
January 04, 2025ህዝቡን ከሀገሩ ያፈናቀለው የሞዛምቢኩ ምርጫ ውጤትየማላዊ ባለሥልጣናት የሞዛምቢክ ስደተኞችን የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ለማጥናት ከተመ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በምህጻሩ UNHCR ጋር እየሰሩ መሆኑን አረጋግጠዋል። ሆኖም ማላዊ የራሷን ዜጎችና አሁን በሀገርዋ የሚገኙ ቁጥራቸው ወደ 54ሺህ የሚጠጋ ስደተኖችን ለመመገብ በመታገል ላይ ያለች የምግብ እጥረት ያለባት ሀገር ናት።...more5minPlay
December 28, 2024ትኩረት በአፍሪካ፤ በአፍሪካ ሰላም የማስከበር ተግዳሮቶች፤ ህገወጥ የነዳጅ ዘይት ንግድ በናይጀሪያአመጽና አክራሪነት በኢኮኖሚ መገለል፤ በአስቸጋሪ የዴሞክራሲ ሽግግርና በመንግስታት መከላካያቸውን ለማዘመን አለመቻል ምክንያት ሊስፋፋ ይችላል።...more9minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.