Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
April 05, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፣ የደቡብ ሱዳን ዉጥረት፣ የሩሲያ ጥቅም በሊቢያየፀጥታ ጉዳይ አጥኚዎች እንደሚሉት በሽር አል አሰድ ባለፈዉ ታሕሳስ ከሥልጣን ከተወገዱ ወዲሕ የሩሲያ ወታደራዊ አዉሮፕላኖች ከሶሪያ ወደ ሊቢያ በተደጋጋሚ በርረዋል።መንበሩን ኒዩርክ ያደረገዉ የሳዉፋን ማዕከል እንደዘገበዉ ደግሞ የሩሲያ የጦር መርከቦች የሊቢያዉ የጦር አበጋዝ ማርሻል ኸሊፋ ሐፍጣር በሚቆጣጠሩት የምሥራቅ ሊቢያ የቶብሩክ የባሕር ኃይል ሠፈር መሕለቃቸዉን ጥለዋል።የአዉሮጳ ምክር ቤት የዉጪ ግንኙነት ጥናት ባልደረባ ታሪክ መግሪሲ።...more14minPlay
March 29, 2025ደቡብ ሱዳን በጦርነት አፋፍ ላይ የመሆኗ ስጋትተቃዋሚው (SPLM-IO) ከጎርጎሮሳዊው 2018 ዓመተ ምህረቱ የሰላም ውል በከፊል ራሱን እንደሚያገል በዚህ ሳምንት አስታውቋል።የሀገሪቱ ሁኔታ አስከፊ ነው የሚሉት በደቡብ ሱዳን የተመድ ተልዕኮ ሃላፊ ኒኮላስ ሄይሶ ሁለቱ ወገኖች የህዝባቸውን ጥቅም ከራሳቸው ጥቅም በላይ ካደረጉ የሰላም ስምምነት ላይ መደራደር ይቻላል የሚል እምነት አላቸው።...more6minPlay
March 15, 2025የአፍሪቃ የቅኝ ግዛት ዘመን በደሎች ካሳ ያገኙ ይሆን?በቅርቡ የተካሄደው የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤ የቅኝ ግዛት ዘመን በደሎችን በሰው ልጆች ላይ የተፈፀመ ወንጄል አድርጎ ፈርጇል።አንዳንድ ባለሙያዎች ውሳኔው ለተፈፀመው በደል ካሳ ለመጠየቅ ያስችላል ። በሌላ በኩል በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ጋና መንግስት የገጠመውን የኢኮኖሚ ችግር ለማቃለል በሚል፤ የበመንግስት ሰራተኞችን ከስራ መቀነሱ ቁጣ ቀስቅሷል።...more12minPlay
March 08, 2025የትራምፕ ውሳኔና ዳፋውየተባበሩት መንግስታት የምግብ ፕሮግራም በዶናልድ ትራምፕ የወጪ ቅነሳ ፖሊሲ ምክንያት መዘገቱን በድርቅ የተጎዱ የደቡብ አፍሪካ ሐገራት የተጋረጠባቸው ረሐብ፤ እንዲሁም የM 23 ታጣቂዎች የሚፈጽሙት ጥቃት በሲቪል ዜጎች እያሳደረ ያ ውን ተፅዕኖ መጠነኛ ዳሰሳ እናደርጋለን።...more11minPlay
February 22, 2025የውጭ ኃይሎች ኮንጎን ለቀዉ ቢወጡ ምን ይከሰት ይሆን?ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣችበት ጊዜ ጀምሮ ውጭ ኃይሎች ሃገሪቷ ዉስጥ ይገኛሉ። እነዚህ ኮንጎ ዉስጥ የተሰማሩት የውጭ ጦር ኃይሎች ሰላም አስከባሪ ፤ የጦር አበጋዝ፤ አማጽያን ኃይሎች፤ የኡጋንዳና የሩዋንዳ የአማጽያን እንዲሁም የኮንጎ መንግስት ኃይላትን ሁሉ የሚያካትቱ ናቸዉ። ኮንጎን ለቀዉ ቢወጡ ምን ይከሰት ይሆን?...more6minPlay
February 22, 2025ሱዳን „የተጻራሪ መንግሥት“ ምስረታን ተቃወመችየናይሮቢዉ መንግሥት በሱዳን ተነጻጻሪ መንግሥት ለመመስረት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይላትን እና አጋሮቻቸዉን ያሳተፈ ስብሰባ ናይሮቢ ላይ ማዘጋጀቱን በመቃወም ሱዳን፤ ኬንያ የሚገኘዉን አምባሳደሯን ጠርታለች። የሱዳን በኬንያ አስተናጋጅነት ሱዳን ላይ የጥላቻ እርምጃ የሚወስዱ ስብሰባዎች ላይ ምላሽ ለመስጠት ነው ብለዋል።...more9minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.