Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
December 14, 2024የሶማሊያ እና ኢትዮጵያ የአንካራ ስምምነት፥ የሶማሊላንድ በዓለ ሲመትኢትዮጵያ እና ሶማሊያ አንካራ ውስጥ ምን አይነት ስምምነት አደረጉ? የሁለቱ አገራት መሪዎች እና ተቃዋሚ ፖለቲከኞችስ ምን አሉ? ዳሰሳ ይኖረናል ። የሁለቱ አገራት ውዝግብ ሰበብ ስለሆነችው ሶማሊላንድ የፕሬዚደንት በዓለ ሲመትም አጠር ያለ ዘገባ አለን ።...more10minPlay
December 07, 2024የታንዛንያ የአካባቢ ምርጫዎች ውጤትና ፕሬዝዳንት ሳሚያተቃዋሚዎች ለሚፈጸምባቸው ጥቃትና ወከባ ተጠያቂው የቻማ ቻማ ማፑንዱዚ ፓርቲ ነው ይላሉ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በዚህ ሰበብ ታንዛንያን እያገለለ ነው። ታዛቢዎችና ተቃዋሚዎች እንደሚሉት ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲመጣ ታንዛንያ በአንድ ፓርቲ ስርዓት ትመራ በነበረበት በ1977 የጸደቀው የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት መሻሻል አለበት።...more7minPlay
November 30, 2024የጀርመን ኢንቬስተሮች ለምን በአፍሪቃ ንግድ አስተማማኝ አይደለም ይላሉ?ስለ አፍሪቃ ላይ ያለው የተጋነነ የፖለቲካ፣ የፖሊሲ እና የኢኮኖሚ አመለካከት ከስጋቶቹ አንዱ ነው። አፍሪቃ በጀርመን ሚዲያ በፖለቲካ ያለመረጋጋት፣ በሙስና፣ በደካማ መሠረተ ልማቶች፣ በቢሮክራሲያዊ መሰናክሎች ያሉባት ስለመሆንዋ ነዉ የሚሰማዉ። ይህ በእርግጥ የጀርመን ባለሃብቶችን፤ የጀርመን መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾችን ወደፊት እንዳይራመዱ ያግዳል።...more8minPlay
November 23, 2024ከሱዳን እስከ ቻድ፦ የስደተኞቹ መከራከጦርነት እና ትርምስ መሀልr በርካታ ሱዳናውያን ተስፋ ቆርጠው ወደ ድሃዋ ቻድ እየተሰደዱ ነው ። ቻድ በዓለም ውስጥ ካሉት ግዙፍ ቀውሶች አንዱ የሚታይባት ናት ። በሱዳን እና ቻድ ድንበር ላይ የስደተኞቹ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪ መሆኑ ተገልጧል ። የሱዳን የርስ በርስ ውጊያ አስከፊነቱ ቀጥሏል ።...more12minPlay
November 09, 2024በትራምፕ ማሸነፍ የአፍሪካ መሪዎች ተስፋየአፍሪካ መሪዎች ተመራጩን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን እንደሌሎቹ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል። ከደስታ መግለጫው ባሻገር አብዛኞቹ በአዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ብሩህ ተስፋ ሰንቀዋል።...more5minPlay
November 09, 2024ምርጫን ተከትሎ በሞዛምቢክ የቀሰቀሰው ተቃውሞበደቡብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ሞዛምቢክ የመጀመሪያው የመድበለ ፓርቲ ምርጫ ከተካሄደ ከጎርጎሪያኑ 1994 ዓ/ም ጀምሮ እያንዳንዱ የምርጫ ውጤት በተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን በገለልተኛ ተንታኞችም ሳይቀር በከፍተኛ ሁኔታ አወዛጋቢ ነው። ዘንድሮም በሀገሪቱ በጥቅምት ወር አዲሱ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ ከተመረጡ ወዲህ፤የተቀሰቀሰው አለመረጋጋት እየተባባሰ ነው።...more5minPlay
November 02, 2024የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጥቃት የሱዳናዉያኑን ዕልቂት አባብሶታልበሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል በደቡባዊ ምስራቅ ሱዳን በምትገኘው በአልጀዚራ ግዛት ውስጥ በሚገኙ በርካታ አካባቢዎች መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፍቷል። ዓለማቀፍ የመገናኛ ብዙኃን የሱዳን የመብት ተሟጋቾች እና ነዋሪዎችን ዋቢ አድርገው እንደዘገቡት ከሆነ ከ120 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል፤ ሌሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ቆስለዋል።...more7minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.