Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
October 26, 2024ብሪክስ ለአፍሪካዉያን የሚገባቸውን ቦታ ይሰጣቸው ይሆን?ብሪክስ በተለያየ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዎ ፍላጎቶች ባላቸው ሃገራት ጥምረት መፍጠሩ እንደምን ወጥ የሆነ አቋም መያዝ ያስችለዋል የሚል ጥያቄ የማስተናገዱን ያህል አፍሪቃዉያንን ጨምሮ በርካታ በኤኮኖሚ በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት ሊቀላቀሉት ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ቀስ በቀስ ትልቅ ዓለማቀፍ ተቋም ወደ መሆን እየተንደረደረ መሆኑን ሳያሳይ አልቀረም...more6minPlay
October 26, 2024የጋና ምርጫ እና የዕጩ ፕሬዚደንቶች የምርጫ ዘመቻ አንድምታጋና የፊታችን የታህሳስ ወር ለምታደርገው ምርጫ ብርቱ ተፎካካሪ ሆነው የቀረቡት የገዢው ፓርቲ ዕጩ መሐመዱ ማዉሚያ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩው ጆን ድራማኒ የጦፈ የምረጡኝ ዘመቻቸውን ተያይዘውታል ።...more8minPlay
October 19, 2024የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ያስከተለው የሱዳን ግጭትከጎርጎሪያኑ ሚያዚያ 2023 ዓ/ም ጀምሮ በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ መካከል የሚካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት ሱዳንን ለከፋ የሰብአዊ ቀውስ ዳርጓታል። በአስር ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች የተገደሉበት የሱዳን ጦርነት ሰሞኑን እንደገና ተባብሷል። ይህም የዕርዳታ ስራን በማስተጓጎል ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ አስከትሏል።...more8minPlay
October 19, 2024የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት አሸናፊዋ ከንቲባየፍሪታውን ከንቲባ ኢቮኔ አኪ ሳውየር ለአሥርተ ዓመታት በእርስ በርስ ጦርነት የደቀቀችውን የሴራሊዮን ዋና ከተማ ፍሪታወንን ለኑሮ ምቹ ወደሆነች ከተማነት ቀይረዋታል። የመኖሪያ ቤቶች፣ የውኃ አቅርቦትና ቆሻሻ አሰባሰብ በእጅጉ አሻሽለዋል።ለዚህ ቁርጠኝነታቸውም የጀርመኑ አፍሪካ ፋውንዴሽን የ2024 የአፍሪካ ሽልማትን ሰጥቷቸዋል።...more8minPlay
October 12, 2024በደቡብ አፍሪካ የአንድነት መንግሥት ድምጽ ሰጪዎች ደስተኛ ናቸው?ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ የሚመሩት የደቡብ አፍሪካ የአንድነት መንግሥት በመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ለሀገሬው ሰዎች የተወሰነ ተስፋ ፈንጥቋል። ይሁንና በበርካታ ሽኩቻዎች ውስጥ የሚገኘው መንግሥት ደቡብ አፍሪካ ከተዘፈቀችበት የኤኮኖሚ ቀውስ የሚያወጣ የተቀናጀ የፖሊሲ ዕቅድ የለውም።...more8minPlay
October 12, 2024“አፍሪካ የበለጠ በፍትኃዊነት መወከል አለባት” የአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂዮርጂየቫከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የሚኖራቸው ሦስተኛ ተወካይ ጥቅምት 22 ይፋ እንደሚሆን የአበዳሪው ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂዮርጂየቫ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በተቋሙ ለአፍሪካ አንድ ውክልና ሲጨመር የአይኤምኤፍ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የመቀመጫዎች ቁጥር ወደ 25 ከፍ ይላል።...more6minPlay
October 12, 2024ትኩረት በአፍሪካ የጥቅምት 2 ቀን 2017 መሰናዶፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ የሚመሩት የደቡብ አፍሪካ የአንድነት መንግሥት በመጀመሪያዎቹ 100 ቀናት ለሀገሬው ሰዎች የተወሰነ ተስፋ ፈንጥቋል። ይሁንና በበርካታ ሽኩቻዎች ውስጥ የሚገኘው መንግሥት ደቡብ አፍሪካ ከተዘፈቀችበት የኤኮኖሚ ቀውስ የሚያወጣ የተቀናጀ የፖሊሲ ዕቅድ የለውም። ከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የሚኖራቸው ሦስተኛ ተወካይ ጥቅምት 22 ይፋ እንደሚሆን የአበዳሪው ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂዮርጂየቫ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በተቋሙ ለአፍሪካ አንድ ውክልና ሲጨመር የአይኤምኤፍ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የመቀመጫዎች ቁጥር ወደ 25 ከፍ ይላል።...more14minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.