Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
August 24, 2024ሞሮኮ ምዕራብ ሰሐራን ለመቆጣጠር ለረዥም ዓመታት የተከተለችው ስልት እየሰራ ነውሞሮኮ በምዕራብ ሰሐራ ግዛት ላይ የምታነሳውን የይገባኛል ጥያቄ በመደገፍ ፈረንሳይ ለንጉሥ መሐመድ 5ኛ መንግሥት ከፍ ያለ ውለታ ውላለች። በምላሹ ፈረንሳይ ወደ አውሮፓ መጓዝ የሚፈልጉ ስደተኞችን ሞሮኮ እንድትቆጣጠር ትሻለች። የፈረንሳይ የአቋም ለውጥ ለሰሐራ ሰዎች የነጻነት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን በሞሮኮ እና አልጄሪያ ውዝግብ ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታል...more7minPlay
August 24, 2024ዩጋንዳ የዜጎቿን ሕይወት ከቀጠፈ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ በኋላ ኃይለኛ ጥያቄ ተጋፍጣለችዩጋንዳ እንደ ኢትዮጵያ ኃይለኛ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የ35 ዜጎቿን ሕይወት ተነጥቃለች። ከአደጋው በኋላ የሀገሪቱ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ጥያቄ ተነስቶበታል። የፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ መንግሥት ከአራት ዓመታት በፊት ብሔራዊ የቆሻሻ አወጋገድ ዕቅድ ይፋ ቢያደርግም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ተግባራዊነቱ እጅግ ዘግይቷል።...more7minPlay
August 24, 2024ትኩረት በአፍሪካ የነሐሴ 18 ቀን 2016 መሰናዶዩጋንዳ እንደ ኢትዮጵያ ኃይለኛ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የ35 ዜጎቿን ሕይወት ተነጥቃለች። ከአደጋው በኋላ የሀገሪቱ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ጥያቄ ተነስቶበታል።ሞሮኮ በምዕራብ ሰሐራ ግዛት ላይ የምታነሳውን የይገባኛል ጥያቄ በመደገፍ ፈረንሳይ ለንጉሥ መሐመድ 5ኛ መንግሥት ከፍ ያለ ውለታ ውላለች። በምላሹ ፈረንሳይ ወደ አውሮፓ መጓዝ የሚፈልጉ ስደተኞችን ሞሮኮ እንድትቆጣጠር ትሻለች። የፈረንሳይ የአቋም ለውጥ ለሰሐራ ሰዎች የነጻነት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን በሞሮኮ እና አልጄሪያ ውዝግብ ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታል...more14minPlay
August 17, 2024በዩጋንዳ የቶማስ ክዎዬሎ ፍርድ ፍትህ አስገኝቶ ይሆን ?የዩጋንዳ ፍርድ ቤት የሎርድ ሬዚስታንስ ጦር (LRA) አዛዥ የነበሩትን ቶማስ ክዎዬሎ በሰው ልጆች ላይ በተፈጸሙ በርካታ ወንጀሎች ጥፋተኛ ብሏቸዋል።"በተመሰረተባቸው 44 ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው እንደተፈረደባቸው ዓለማቀፍ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ሚካኤል ኢሉቡ ተናግረዋል።...more6minPlay
August 17, 2024የታንዛኒያ ዴሞክራሲ እና የታጠፈው የፕሬዚደንቷ ቃልበታንዛኒያ በቅርቡ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ፖለቲከኞች እና ተንታኞችን ጨምሮ የሀገሪቱን የዴሞክራሲ ምህዳር ወዴት ይወስደው ይሆን ሲሉ አሳስቧቸዋል።...more6minPlay
August 10, 2024ትኩረት በአፍሪካ፦ የሩሲያ እና ዩክሬን ግብግብ በአፍሪካ፤ የኬንያውያን ተቃውሞየዛሬው ትኩረት በአፍሪካ በሁለት ርዕሰ ጉዳዮዮች ላይ ያተኩራል። ሩሲያ እና ዩክሬን በጦር አውድማዎች ከሚያደርጉት ውጊያ ባሻገር በአፍሪካ እየተሻኮቱ ነው። ማሊ እና ኒጀር ከዩክሬን የነበራቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጠዋል። የኬንያ ወጣቶች ዳግም በናይሮቢ ባለፈው ሐሙስ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል። ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ተኮሷል። ሙስና፣ የመልካም አስተዳደር እና የሥራ ዕድል እጦት ያማረራቸው ወጣቶች ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ሥልጣን እንዲለቁ ሲጠይቁ ይደመጣል።...more15minPlay
August 10, 2024ሩሲያ እና ዩክሬን በአፍሪካ የእጅ አዙር ጦርነት እያካሔዱ ነው?የሩሲያ ጦርነት በዩክሬን በአፍሪካ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው። ማሊ እና ኒጀር ከዩክሬን የነበራቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጠዋል። ሁለቱ ኃይሎች መካከል በሱዳን የተፈጠረ ግብግብ አለ።...more9minPlay
August 03, 2024የሩስያ ቅጥረኛ ወታደሮች በማሊ አማጺያን ብርቱ ጉዳት ደረሰባቸውዋግነር የተባለው የሩስያ ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ማሊ ውስጥ ብርቱ ጉዳት እንደደደረሰበት ከሰሞኑ ተዘግቧል ። የቅጥረኛ ወታደር ቡድኑ ወደ ዐሥር የሚጠጉ ወታደሮች በቱዋሬግ አማጺያን ተገድለዋል አለያም ተማርከዋል ተብሏል። የማሊ ጦር ሠራዊት ጦሩ ተከብቦ ብርቱ ጉዳት እንደደረሰበት በሀገሪቱ ብሔራዊ ማሠራጪያ ጣቢያ በመግለጫ አስነብቧል።...more4minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.