Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
July 20, 2024የጀርመን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የምዕራብ አፍሪቃ ጉብኝትየጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በያዝነው ሳምንት ሁለት የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራትን ጎብኝተዋል። ቅድሚያ ወደ ሴኔጋል ከዚያም ወደ ቡርኪናፋሶ ያመሩት አናሌና ቤርቦክ ዋነኛ ትኩረታቸው የጸጥታ ትብብር ጉዳይ ነበር።...more6minPlay
July 20, 2024የአፍሪቃ ሃገራት የራሳቸውን የቅሪተ አጽም ነዳጅ ማልማት ይኖርባቸዋል?ሴኔጋል ባለፈው ሰኔ ወር በባሕር ዳርቻ የሚገኘው የድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት እንቅስቃሴዋን ከተጀመረ በኋላ የአፍሪቃ የነዳጅ ዘይት አምራች ሃገራት ዝርዝር ውስጥ መግባቷን በደስታ እያከበረች ነው። ሀገሪቱ የጀመረችው የነዳጅ ዘይትና ጋዝ ኢንደስትሪዋ ለኤኮኖሚ እድገቷ እንደ ወሳኝ ትመለከተዋለች።...more6minPlay
July 13, 2024ከአፍሪቃ የዘር ሐረግ የሚመዘዙት ድንቅ የአውሮጳ ተጨዋቾችበእሁዱ የዩሮ 2024 የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እንግሊዝን ትገጥማለች ። ከአፍሪቃ የዘር ሐረግ የሚመዘዙት እንደ ላሚን ያማል፣ ኒኮ ዊሊያምስ እና ቡካዮ ሳካ ያሉ ተጫዋቾችም ውድድሩን አድምቀዋል ። በእሁዱ የፍጻሜ ፍልሚያ የትኛውም ቡድን የአሸናፊነት ክብሩን ይቀዳጅ ላሚን ያማል እና ኒኮ ዊሊያምስ ግን ማንነታቸውን ከወዲሁ አስመስክረዋል ።...more5minPlay
July 06, 2024የዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት መባባስ ያስከተለው ስጋት«መንግሥት በኤም 23 የተያዙትን ግዛቶች ለማስመለስ ምንም ሲያደርግ አናይም።ለምሳሌ ቡናጋና በኤም 23 እጅ ከገባች ወደ ሁለት ዓመት ይሆናታል። ብዙዎች መንግሥት ኪሩምባን መልሶ መቆጣጠሩ ቀላል አይሆንለትም ይላሉ።እንደ አነስተኛ ቡድን የተነሳው የኤም 23 ቡድን ከአቅም በላይ እንደሆነ ነው የምናየው። በዚህ የተነሳም ህዝቡ ተጨንቋል።»የኪሩምባ ነዋሪ...more4minPlay
July 06, 2024የወሲብ ጥቃት ሰለባዎች በሱዳን«እናቴንና አክስቴን ሊተኩስባቸው ሽጉጡን ጥይት ሞላበትና አክስቴ ላይ ተኮሰ ። ሆኖም አክስቴ ከጥይቱ አመለጠች። እኔም ከርስዋ ይልቅ እኔን ተኩስብኝ አልኩት።አንቺን አልገልሽም ፤ ውጭ ያሉትን ወንድሞችሽን ነው የምገለው አለ። እኔንም በአለንጋ በዱላና በኮዳ ከደበደበኝ በኋላ አልጋ ላይ ወርውሮኝ ይደፍረኝ ጀመር።» ሀሊማ፣የሱዳን የወሲብ ጥቃት ሰለባ...more7minPlay
June 29, 2024ትኩረት በአፍሪቃ «የኬንያው ተቃውሞ ማብቂያው የት ነው?» «ዩክሬን በአፍሪቃ ተሰሚነት ለማግኘት የምታደርገው ጥረት»...more11minPlay
June 29, 2024የኬንያው ተቃውሞ ማብቂያው የት ነው?ሩቶ ለተቃዋሚዎች የእንነጋገር ጥሪም አቅርበዋል። ይሁንና በወጣቶች የሚመሩት ተቃዋሚዎች ፣ እንደተመረጡ ገቢራዊ ለማድረግ የገቡትን ቃል ባለመፈጸም የሚከሷቸው ሩቶ ስልጣን እንዲለቁ አጥብቀው እየጠየቁ ነው። የሩቶን ውሳኔም ምርጫ አጥተው ነው እንጂ ከልብ የወሰዱት እርምጃ አይደለም እያሉ ነው።...more6minPlay
June 29, 2024ዩክሬን በአፍሪቃ ተሰሚነት ለማግኘት የምታደርገው ጥረትሶቭየት ኅብረት ስትፈረካከስ ነጻ በወጣችው በዩክሬን የ32 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ታሪክ አንድ የዩክሬን ፕሬዝዳንትም ሆነ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ሀገራትን ጎብኝቶ አያውቅም። አሁን ግን ይህ ቀስ በቀስ እየተቀየረ ነው። በሌላ በኩል ሩስያ በግንቦት ወር በአፍሪቃ ተጨማሪ 4 ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎችን ለመክፈት ዝግጅት ላይ መሆንዋን አስታውቃለች።...more5minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.