Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
May 11, 2024ትኩረት በአፍሪካ፦ ኮንጎ፡ በተፈናቃዮች ላይ ከደርሰው ጥቃት ጀርባ ሩዋንዳ ተጠያቂ ናት? ቡርኪናፋሶ የውጭ ሚዲያዎችን ለምን ዘጋች?...more13minPlay
May 04, 2024ቱኒዝያ ሌላኛዋ ሩዋንዳ ትሆን ይሆን?የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችም ሕገ-መንግስታዊ ለዉጡን ከመጠን በላይ በመንቀፍ ከዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጋር በመሆን ጉዳዩን ለዴሞክራሲያዊ መርሆዎች ቀጥተኛ ተግዳሮት እንደሆነ ሲገልጹት ቆይተዋል ።...more12minPlay
April 30, 2024ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ።...more11minPlay

April 27, 2024ትኩረት በአፍሪቃ፣ የደቡብ አፍሪቃ 30 ዓመት ዴሞክራሲ፣ ጎርፍ በአፍሪቃየዛሬዉ ትኩረት በአፍሪቃ ሁለት ርዕሶችን ይቃኛል።ደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያዉን ብዝሐ-ዘር ምርጫ ያደረገችበት ሰላሳኛ ዓመት ቀዳሚዉ ሲሆን፣ ሁለተኛዉ የምሥራቅና የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራትን ያጥለቀለቀዉ ጎርፍ ያደረሰዉን ጉዳት የሚመቃኝ ነዉ።...more13minPlay
April 13, 2024ትኩረት በአፍሪካ ፦የሱዳን ጦርነትና ያስከተለዉ ሰብዓዊ ቀዉስ እና የታግተዉ የተወሰዱት የቺቦክ ሴት ተማሪዎች ከ10 ዓመት በኋላ...more12minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.