Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
April 06, 2024የኢትዮ-ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ትኩሳት ወዴት ?ራስ ገዟ ሶማሌ ላንድ እና ከፊል ራስ ገዟ ፑንትላንድ ፤ የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ በሁለቱም ግዛቶች የሚገኙ የቆንስላ ጽህፈት ቤቶቿ እንዲዘጉ ያስተላለፈችውን ዉሳኔ አንቀበልም ብለዋል። የኢትዮጵያውን አምባሳደር በ72 ሰዓታት ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸዋል።...more7minPlay
April 06, 2024የርዋንዳ የዘር ማጥፋት ሰላሳኛ ዓመት ሲዘከርእሁድ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ/ም በጎርጎርሳውያን የቀን ቀመር ኤፕሪል 7 ቀን ርዋንዳውያን በታሪካቸው የጨለማውን ጊዜ ይዘክራሉ ። አብዛኞቹ አናሳ የቱትሲ ጎሳ አባላት የሆኑ እና ከ1 ሚሊዮን በላይ ርዋንዳዊያን በማንነታቸው ብቻ እየተለዩ የዘር ጭፍጨፋ የተፈጸመባቸው ቀን ነው።...more6minPlay
January 13, 2024ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን ጋዛ ውስጥ ተፈፀመ በተባለ የዘር ማጥፋት ወንጄል በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መክሰሷ እያከራከረ ነው።,በሌላ በኩል በናይጄሪያ የሀሰት ዲግሪ የሚሸጡ የግል ትምህርት ተቋማት መስፋፋት ሀገሪቱን እያመሰ መሆኑ፤ በዚህ ሳምንት ትኩረት ከሳቡ የአፍሪቃ ጉዳዮች መካከል ነው።...more12minPlay
December 30, 2023የኮንጎ የምርጫ ቀዉስ፣ የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ጉብኝትምርጫዉ እንደገና እንዲደረግ ለመጠየቅ ተቃዋሚዎች ድምፅ በተሰጠ በሳምንቱ ሮብ የአደባባይ ሰልፍ ጠርተዉ ነበር።መንግስት ከለከለ።ሕገ-መንግስታዊ መብታቸዉን ለማስከበር የቆረጡ የተቃዋሚ ደጋፊዎች ግን የመንግስትን ክልከላ አልተቀበሉትም።ኪንሻ አደባባይ ከወጡት ተቃዋሚዎች አንዱ እንዲሕ ይላሉ።...more13minPlay
December 23, 2023ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ የተሰጠ ቡራኬና የአፍሪቃዉያን አስተያየትርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ ቤተክርስትያኒቱ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን መቀበል እንደምትፈልግ እና ቡራኬ እንዲሰጥ መደንገጋቸዉ ግርታን ፈጥሯል። የፍንሲስ ይህ እርምጃ በአፍሪቃዉያን ዘንድ ግራ መጋባትን አስከትሏል። የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች በ,ኩላቸዉ የበለጠ እንዲደረግ ጠይቀዋል። አፍሪቃዉያን በአብዛኛዉ በጾታዊ ጉዳይ ጠንካራ አመለካከት አላቸው።...more5minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.