Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
November 18, 2023የሱዳን ቀውስ ተባብሷልሱዳን ዛሬም የጠመንጃ አፈሙዝ ያጓራባታል ። ምንም እንኳን የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ቢገልጹም በተግባር ግን ባላንጣነታቸው ተባብሶ ቀጥሏል ። ከጠኝ ሺህ በላይ ሰዎች የተቀጠፉበት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከሰባት ወራት በኋላም መቋጫ የተገኘለት አይመስልም ።...more4minPlay
November 18, 2023የማሊ ወታደራዊ ኹንታ ቱዋሬግን ከኪዳል አባረረየኪዳል ከተማ ከቱዋሬግ አማጺያን እጅ መውጣቷ ለማሊ ጦር ስኬት አንዳች ትርጉምም አለው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሩ ሰላም አስከባሪ ጓድ (MINUSMA)ከአካባቢው መውጣትን ተከትሎ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ሰሜን ማሊ ብርቱ ውጊያ ሲደረግባት ቆይቷል ።...more4minPlay
November 13, 2023የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመንከጎርጎሮሳዊው ጥር 2023 እስከ መስከረም ድረስ ከ1800 በላይ ናይጀሪያውያን ጀርመን ውስጥ ተገን እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የሕግ ባለሞያዋ ናይጀሪያዊቷ ጁዲት ኢቢ እንደሚሉት በርካታ ናይጀሪያውያን ከሀገራቸው የሚወጡት በጀርመን የተሻለ የስራ እድልና የኑሮ ደረጃ ፍለጋ ነው።የሚሰደዱትም መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ መብቶቻቸውን ባለሟሟላቱ ነው ይላሉ ።...more6minPlay
November 11, 2023በእሥራኤል ሀማስ ጦርነት የግብጽ አቋምተፈናቃይ ፍልስጤማውያንን ማስገባትን ግብጽ የማትቀበለው ቀይ መስመር ትለዋለች ።ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ እስራኤል የማትቆጣጠረው ብቸኛው ወደ ጋዛ የሚያስገባው የራፋ ድንበር ከጋዛ ለሚመጡ ፍልስጤማውያን መተላለፊያ ሊሆን አይችልም ሲሉ በግልጽ ተናግረዋል። የግብጽ መንግሥት ድንበሩ ሲከፈት ፍልስጤማውያኑ በገፍ ወደ ግብጽ ይመጣሉ ብሎ ይሰጋል።...more7minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.