Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
October 28, 2023በደቡብ አፍሪቃ የሱቅ ባለቤት በሆኑ መጤዎች ላይ የተሰነዘረዉ ጥቃት እና ስጋቱበደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ የሸቀጥ ባለሱቅ የዉጭ ዜጎች ላይ ጥቃት ከተሰነዘረ በኋላ ፍርሃት ዉስጥ ይገኛሉ። ጥቃቱን የሰነዘረዉ ዱዱላ የተባለዉ ፀረ-ስደተኛ ቡድን ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ የሸቀጥ ሱቆች ያልዋቸዉ በርካታ ኢትዮጵያዉያን አንድም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘባቸዉን ተዘርፈዋል፤ አልያም ሱቃቸዉን ዘግተዉ ለመሸሽ ተገደዋል።...more8minPlay
October 28, 2023በኒጀሩ መፈንቅለ መንግሥት የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ የተለያየ አቋምየአዉሮጳ ህብረት በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን በመጣዉ በኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ላይ ማዕቀብ ለማሳለፍ እያሰበ ነዉ። በሌላ በኩል ዩናይትድ ስቴትስ ከኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ጋር የግንኙነት መስመሮችን ክፍት ለማድረግ መፈለግዋ ተሰምቷል።...more5minPlay
October 07, 2023ደቡብ አፍሪቃ ጥብቅ የድንበር ቁጥጥር ጀመረችባለሥልጣናት እንዳሉት የድንበር ቁጥጥርን ማጠናከሩ ወንጀልን መከላከልም ነው ።ያም ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን መከላከል ማለት ነው። ማስያፓቲ ይህን ይበሉ እንጂ ሁሉም ሰው የአዲሱ መስሪያ ቤት እርምጃ ይሳካል ብሎ አያምንም።...more5minPlay
October 07, 2023የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውጥ የማምጣቱ ተስፋ አይታይምከተቃዋሚው ከታንታዊ የምርጫ ዘመቻ አባላት ቢያንስ 73ቱ ከአሸባሪ ቡድን ጋር አብራችኋል፤የሀሰት ዜና አሰራጭታችኃል፤ እንዲሁም ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን አለአግባብ ተጠቅማችኋል ተብለው መያዛቸው ተረጋግጧል። ስለጉዳዩ የተጠየቀው የግብጽ ብሔራዊ የምርጫ ባለሥልጣን ፣ በሰዎቹ ላይ ደረሰ የተባለውን በሙሉ «መሠረተ ቢስና የሀሰት ክስ» ሲል አጣጥሏል።...more9minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.