Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
September 18, 2023ኬንያ- የፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አንደኛ ዓመት የስልጣን ዘመንስልጣን ከያዙ አንድ ዓመት የደፈኑት የኬንያዉ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ የምግብ ዋጋ እና የግብር ክፍያ በማሻቀቡ የሩቶ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ቁጣቸዉን መግለጽ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ወደሥልጣን እንዲመጡ ድምጽ የሰጠላቸዉን ሕዝብ የሚያዳምጥ ጆሮ የላቸዉም ሲሉ ምሁራን ቅሬታቸዉን እየገለጹም ነዉ።...more9minPlay
September 16, 2023የጎርፍ አደጋ በሊቢያ፤ የአደጋዉን መጠን መቀነስ ይቻል ነበር?በሊቢያ የባህር ወደብ ከተማ ደርና በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሞቱ እና በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች መኖርያ ቤቶቻቸዉን እንዳጡ ተነግሯል። የደርና ከተማ ነዋሪ ከሆነዉ አንድ ሦስተኛ ያህሉ አንድም በጎርፍ ታጥቦ ህይወቱን አጥቷል፤ አልያም የደረሰበት አይታወቅም። የሟቾች ቁጥር 20 ሺህ ሳይደርስ አይቀርም ተብሏል።...more6minPlay
September 09, 2023አፍሪቃ የቡድን 20 ቋሚ አባል?የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ውስጥ ዛሬ የጀመረው የቡድን 20 የበለጸጉ ሃገራት 18ኛው ጉባኤ ነገ ይጠናቀቃል ። ጉባኤው ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት አንስቶ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የአፍሪቃ ኅብረት የቡድኑ አዲስ አባል የመሆን ጥያቄ ነበር ።...more6minPlay
August 11, 2023ኒዠር፦ የኢኮዋስ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ይሳካ ይሆን?የምዕራብ አፍሪቃ የመከላከያ አዛዦች ሐሙስ ዕለት በናይጀሪያ ዋና ከተማ አቡጃ ላይ ተሰብስበዉ፤ የኒዠርን ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙምን ወደ ስልጣን ለመመለስ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ካልተደረገ ወይም ካልተሳካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሊኖር እንደሚችል ተወያይተዋል።...more7minPlay
August 05, 2023የአፍሪቃ የኤሌክትሪክ አገልግሎት እጥረትከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ከማግኘት ጋር በተያያዘ በዓለም ዉራ በሚባል ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አህጉሩን የኤሌክትሪክ ችግር ለመቅረፍ በመሰረተልማት ላይ መስራት ያስፈልጋል። ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት 567 ሚሊዮን ህዝብ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አይደለም።...more5minPlay
July 01, 2023የኤርትራ አፋሮች ጥሪና የፖለቲካ ጥያቄኤርትራ ዉስጥ ሁሉም የሐገሪቱ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበትና የሚጠቀሙበት ፌደራዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በሚመሰረትበትና ፍትሐዊ ሕገ መንግስት በሚረቀቅበት ስልት ላይ የሚነጋገር ጉባኤ በዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ይደረጋል። በጉባኤዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሚመሩት ሥርዓት በኋላ ሐገሪቱ በምትመራበት ፖለቲካዊ ስርዓት እንዴትነት ላይ ይመክራል።...more8minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.