Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
May 06, 2023የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይምንም እንኳን በአጋዴዝ እንቅስቃሴዎች ቢገደቡም በከተማይቱ በኩል የሚደረገው ስደት ግን አልቆመም። በየሳምንቱ 150 መኪናዎች ከአጋዴዝ ወደ ሊቢያ ይሄዳሉ። በከተማይቱ ስደት ብዙ ገንዘብ ማግኛ ምንጭ ነው። ከቀድሞው አሁን የተለወጠ ነገር ቢኖር ስደተኞች ወደ ሊቢያ ለመሄድ ሲሄድ የሚጠየቁት ዋጋ መጨመሩ፣...more5minPlay
May 06, 2023የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በእንግሊዘኛው ምህጻር RSF አጋሮች ማንነት ብዙም ግልጽ አይደለም። ሆኖም ሳዑዲ አረብያ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ሊቢያ የሚገኙት የፊልድ ማርሻል ሃሊፋ ሀፍታር ኃይሎች እና ዋግነር የሚባለው የሩስያ የግል ወታደራዊ ኩባንያ የRSF አጋር ናቸው ተብሎ ይገመታል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ደፍሞ ከግብጽ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.