Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
December 10, 2022በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰላም ለማስፈን የሚደረገው ጥረት አፍሪቃውያን በጀርመንድርድሩ በባለዘጠኝ ነጥብ እቅድ ቢጠናቀቅም፣ውጤቱ አሁንም ግልጽ አይደለም።በግልጽ የተታወቀው የኮንጎ መንግሥትና የአካባቢው ማኅበረሰብ ውይይት ይቀጥላል መባሉ ነው።ኬንያታ ደግሞ በኮንጎ ሰላም ሊሰፍን ጅምር ላይ ነው ብለዋል። ይሁንና በለንደኑ ቻተም ሃውስ የጥናት ተቋም የአፍሪቃ መርሀግብር ሃላፊ አሌክስ ቪነስ ግን ይህ ተግባራዊ መሆኑን ይጠራጠራሉ።...more13minPlay
November 14, 2022ረሃብ አድማ የመታዉ ግብጻዊዉ የማኅህበረሰብ አንቂየ40 ዓመቱ አል-አብደል ፋታህ መታሰሩን የታሰረበትን ሁኔታ ሰብዓዊነት የጎደለዉ ሲል ባለፈዉ ሚያዝያ 2 ቀን የጀመረዉ፤ የረሃብ አድማ ለ220 ቀናት ቀጥሎበታል። በግብፅ ቀይ ባህር ዳርቻ በምትገኘዉ ሻርማልሴክ 27 ኛዉ የተመ የአየር ጥበቃ ጉባዔ ሲጀመር አብደል ፋታህ ውኃ መጠጣት እንዳቆመ ለቤተሰቡ አሳወቀ።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.