Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
November 12, 2022ኬንያና ደቡብ አፍሪቃ ከቪዛ ነፃ ስምምነት ተፈራረሙኬንያውያን ከመጪው 2023 የጎርጎሮሳዊው አዲስ ዓመት ጀምሮ፣ ያለቪዛ ደቡብ አፍሪቃ መግባት እንደሚችሉ መነገሩ ሰሞኑን ኬንያዉያን ያስደሰተ ዜና ሆኖ ሰንብቷል። ሁለቱ ሃገራት እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፤ የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዚዳንት ኬንያ ናይሮቢን በጎበኙበትና ከኬንያ አቻቸዉ ጋር የመግባብያ ሰነድ ከተፈራረሙ በኋላ ነዉ።...more6minPlay
October 08, 2022ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት የሰየሙት ሻምበል ትራኦሬረቡዕ በይፋ ሥልጣኑን የነጠቁት የ34 ዓመቱ ትራኦሬ ካዛሬ ሳምንት አርብ በፊት በሀገራቸውም ይሁን ከሀገራቸው ውጭ የሚያውቃቸው አልነበረም። ያለፈው ሳምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ፣ ከሻምበልነት በአንዴ የዓለም ወጣቱ መሪ ካደረጋቸው በኋላ ታዋቂነታቸው በሀገራቸው ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ተዳርሷል።...more13minPlay
September 24, 2022የአፍሪቃ ዴሞክራሲ ጋሬጣዎችበቅርቡ ማሊ፣ቡርኪናፋሶ፣ጊኒ፣ቻድና ሱዳን የተደረጉት መፈንቅለ መንግስታት ደግሞ ለአፍሪቃ አዳዲስ አምባገነኖች አፍርተዉላታል።የኤርትራ ከብዙዎቹ አይገጥምም።ሕገ-መንግስት የለም።ምክር ቤት የለም።ምርጫ የለም።ሁሉንም የጠቀለለ አንድ ሰዉ ግን አለ።...more6minPlay
September 17, 2022ሞዛምቢክን ያሸበረው ጥቃትሞዛምቢክ ከባለፈው ሳምንት ሽብር በቅጡ ያገገመች አትመስልም። በሰሜናዊ ሞዛምቢክ፤ ደረቷን ወደ ሰፊው የሕንድ ውቅያኖስ ገልብጣ ለተቆረቆረችው የናምፑላ አውራጃ አነስተኛዋ የወደብ ከተማ ናካላ ያለፈው ሳምንት ሽብር ጥላውን እንዳሳረፈባት ነው። በከተማዪቱ በሚገኘው የመነኮሳት ማደሪያ መናኒያቱ ያልጠበቁት አስደንጋጭ የሽብር ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።...more5minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.