Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
July 23, 2022በአፍሪቃ የግብርና ምርት እንዲጨምር አፍሪቃ ህብረት አሳሰበአጀንዳዎችን ለማሳካት፣ የፈጠራ ችሎታ ካላቸው መንግሥታት፣ የንግድ እና የሥነ ጥበብ ሰዎች ጋር ተባባሪ መሆን ያስፈልገናል። በስሪላንካ እንዳየነው፣ ዜጎች ምግብ ካጡ እና ከተራቡ፣ አስተማማኝ የሆነ ነገር ሲያጡ እና ተስፋ ሲቆርጡ ሰላም እና ደህንነት ሊኖር አይችልም።...more7minPlay
June 11, 2022ዳግም የፕሬዚደትነቱን ዕድል ያገኙት ሀሰን ሼክ መሐሙድየምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሶማሊያ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ የተመራጩን ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በዓለ ሲመት አክብራለች። ሶማሊያ ለአንድ ዓመት ያህል በሰበብ አስባቡ ምርጫውን ስታራዝም ከቆየች በኋላ የቀድሞ ፕሬዚዳንቷን አዲስ መርጣለች። የ66 ዓመቱ ሰው ሀሰን ሼክ መሀሙድ ከተሰናባቹ ፕሬዚዳንት መሐመድ ፋርማጅሆ በፊት ስምንተኛው ፕሬዚዳንት ነበሩ ።...more10minPlay
June 04, 2022በቡርኪናፋሶ ውኃን እንደ ጦር መሣሪያውኃ ቡርኪናፋሶ ውስጥ እንደ ጦር መሣሪያ እየዋለ ነው። የርዳታ ለጋሽ ድርጅቶች ከምዕራብ አፍሪቃዊቷ ቡርኪና ፋሶ በኩል የማስጠንቀቂያ ደውል እያሰሙ ነው ይለናል የARDው ዘጋቢ ዱንያ ሣዳቂ ከሞሮኮ ራባት በላከልን ዘገባው። ቡርኪና ፋሶ ውስጥ ከሩብ ሚሊዮን የሚልቅ ሕዝብ የ«ውኃ ጦርነት» በተሰኘ ግጭት ሰለባ መኾኑ ተዘግቧል።...more5minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.