Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
April 09, 2022ሶማልያ፤ ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ ድምፃቸውን ለማሰማት ይቸግራሉየሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ መሰረታዊ ጉዳይ ነው። ሕገ መንግስታችን ሴቶች በህዝበ ውሳኔ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲኖራቸው እና ያንን እኩል መብት ዴሞክራሲ እና መልካም አስተዳደርን በሚቀርፅ አወንታዊ በሆነ መንገድ ማስጠበቅን ያበረታታል።...more6minPlay
March 19, 2022የዩክሬን ጦርነት ዳፋ በአፍሪቃበሩስያ እና ዩክሬን መካከል የቀጠለው ጦርነት ዳፋው ወደ አፍሪቃም ተሻግሯል። በሙስና፣ በአሻጥር፣ በንዝኅላልነት እና ሌሎች ሰበቦች የኑሮ ውድነቱ ያሰቃየው አፍሪቃዊ አሁን ደግሞ የዩክሬኑ ቀውስ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበታል። በተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት መሠረታዊ የሸቀጦች ዋጋ ከፍተኛ ጭችማሪ ማሳየትም ጀምረዋል።...more6minPlay
March 19, 2022የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ በመካከለኛው ምሥራቅበየመን ጦርነት መውጪያ ስላጡ ኢትዮጵያውያን እና አፍሪቃውያን ስደተኞቹ ተሳክቶላቸው ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ እና ሌሎች የአረብ ሃገራት ቢያቀኑም እዚያ የሚጠብቃቸው ሌላ መከራና እና ሰቆቃ ነው። የመን ውስጥ ካለፉት ስምንት ዓመታት አንስቶ የተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ባያባራም ቢያንስ 190,000 ስደተኞች ይገኛሉ።...more6minPlay
March 12, 2022ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድየመጋቢት 3 ቀን 2014 ዓም የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅት...more18minPlay
March 05, 2022የሩሲያን የጋዝ ምርት ከአፍሪቃ በሚመጣዉ መተካትከሩስያ ዩክሬይን ጦርነት ወዲህ በአውሮጳ በተከሰተዉ የጋዝ አቅርቦት እጥረት የአዉሮጳ አገሮች አማራጭ የጋዝ አቅራቢዎችን እየፈለጉ ነዉ። አዉሮጳ በሩሲያ የውጭ ምንዛሪ ላይ ያለዉን ጥገኝነት ለመቀነስ አፍሪቃ ትልቅ ሚናን ሊጫወት ይችላል። አፍሪቃ ዉስጥ አንዳንድ ሃገራት ከፍተኛ የጋዝ ክምችት ቢኖራቸዉም የማምረቻና የመጓጓዣ አቅም ውስንነት ይታያል።...more8minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.