Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
June 04, 2022«15ኛው የጀርመን አፍሪቃ የኢንርጂ ጉባኤ»«15ኛው የጀርመን አፍሪቃ የኢንርጂ ጉባኤ» ጀርመን፤ ሐምቡርግ ከተማ ውስጥ ረቡዕ ግንቦት 24 እና ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ተከናውኗል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት የተካፈሉበት ይህ ጉባኤ በአፍሪቃም ኾነ በጀርመን የሚገኙ የኃይል አቅራቢዎች ተቀራርበው እንዲወያዩ ምቹ አጋጣሚ ፈጥሮ ነበር ተብሏል።...more6minPlay
May 28, 2022ጋምቢያ የቀድሞ መሪዋን ለፍርድ ልታቆም ነዉጋምቢያ የቀድሞዉን ፕሬዚደንት በሰብዓዊነት ላይ ለተፈፀመ ወንጀል ለፍርድ ልታቆም ነዉ ። ይሁንና ጋምቢያን ለ 22 ዓመት የገዙት የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የተጣለባቸዉን ክስ ሁሉ ሃሰት ሲሉ ወድቅ አድርገዋል። ጃሜህ የኢኳቶሪያል ጊኒን መንግሥት ጥገኝነት ጠይቀዉ መኖር ከጀመሩ አምስት ዓመት ሆናቸዉ።...more8minPlay
May 21, 2022የመራሔ-መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሳህል አስቸጋሪ ተልዕኮየጀርመኑ መራሔ-መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አፍሪካ ሲያቀኑ በሳሕል ቀጠና እየታየ ስላለው የኃይል አሰላለፍ ለውጥ መምከር ይጠበቅባቸዋል። ተንታኞች ፈረንሳይን ለመተካት ግልጽ ቃል ኪዳኖች እና የመሪነት ሚና ይጠብቃሉ። ሾልዝ ከሴኔጋል እና ከኒጀር ጉብኝታቸው በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጎራ ይላሉ ተብሎ ይጠበቃል።...more8minPlay
April 09, 2022የአፍሪቃው ቼጉቬራ የግድያ ፍርድና ብይንቶማስ ሳንካራ ለድሆች የሚቆረቆሩ ለእኩልነትን የቆሙ ቅኝ ገዢና ጨቋኝን የሚቃወሙ ሕዝብ ለመብቱ እንዲታገል የሚያነሳሱ አብዮተኛ ነበሩ። ሞተር ብስክሌት በመጋለብ፤ ጊታር በመጫወት ይታወቁ የነበሩት ሳንካራ አማላዩ ወጣት የሚሉዋቸዉ ጥቂቶች አልነበሩም። በ 33 ዓመታቸዉ ስልጣንን የያዙት ሳንካራ፤ በራሱ የሚተማመን አፍሪቃዊ መሪ ይሏቸዉ ነበር።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.