Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
August 20, 2022የአፍሪቃውያን ተስፋ ከመርከቦቹ ይልቅ በራስ ቀዬ ቢሆንአፍሪቃውያኑ ጥገኝነትን እየቀነሱ የበለጠ መቋቋምን ማምጣት እንዴት ይቻላቸው ይሆን ? ከዚሁ ጎን ለጎን እንደ ኖንሴዶ ቩቱላ ያሉ ተመራማሪዎች ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፍሪካ ከውጪ ከሚላኩላት መርከቦች ጥገኝነትን እንዴት መቀነስ እንደምትችል መንገድ ማፈላለጋቸው ተስፋ ሰጭነቱን አሳይቷል።...more13minPlay
August 06, 2022የኬንያ ምርጫ እና አልቃና ያለው የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎየኬንያ ህግ ሃገሪቱ ለምርጫ ከምታቀርባቸውም ሆነ ለመንግስታዊ ስልጣን ከምትሾማቸው ውስጥ አንድ ሶስተኛው ሴቶች መሆን እንዳለባቸው ደንግጓል። ነገር ግን የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 4 ቀን 2014 ዓ/ም በሚደረገው የፕሬዚዳንታዊ እና ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ ከቀረቡት 16 ሺ ዕጩዎች ውስጥ የሴቶች ቁጥር ከ 2 ሺ እንደማይበልጥ ተገልጿል።...more9minPlay
August 06, 2022በ«ግሪን ሃውስ» እርሻ የምግብ ዋስትናን ለመጋፈጥ የተነሳችው ካሜሩንምዕራብ አፍሪቃዊቷ ካሜሩን በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የተፈጠረባትን የምግብ ቀውስ ለመገዳደር የሚያስችላትን መርኃ ግብር ዘርግታ ተግባራዊ ማድረግ ጀምራለች። ካሜሩን ካሁን ቀደም እምብዛም የማታውቀውን የ«ግሪን ሃውስ» መርኃ ግብር ስትጀምር አሁን ለገጠማት የምግብ ዋስትና ችግር አይነተኛ መፍትሄ ይዞልኝ ይመጣል በሚል ነው።...more3minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.