Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
January 15, 2022የማሊ ፖለቲካዊ ቀውስ እና ድንበር ተጋሪው የውጭ ኃይላት ሽኩቻከአስር ዓመታት በፊት በሰሜናዊ ማሊና ኒጀር ነዋሪ የሆኑ የቱዋሬግ ነባር ሕዝቦች የበርካታ ምዕራባዋያን ሀገራት ዓይን ባረፈበት አካባቢያቸው ከሚገኘው ከፍተኛ የዩራንየምና ዕምቅ ሃብትና ሌሎችም ውድ ማዕድናት ፍትሃዊ ክፍፍልን በመጠየቅ የትጥቅ ትግል ማቀጣጠላቸው የሳህል ቀጣና አካባቢ ሃገራትን ታላቅ የነውጥ ማዕበል ውስጥ ከተተው::...more13minPlay
January 01, 2022አሳሳቢው የሶማሊያና የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ ወዴት እያመራ ይሆን?የአፍሪካ ኅብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና አሜሪካን የሶማሊያ መሪዎች ለገቡበት ፖለቲካዊ ቁርቁስ መፍትሔ እንዲያበጁ ግፊት እያደረጉ ነው። በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ የሚመሩት የሲቪል አስተዳደር እና ጦር ሰራዊቱ ባለፈው ኅዳር የሥልጣን መጋራት ስምምነት ቢደርሱም የአገሪቱ ፖለቲካዊ ቀውስ መቋጫ አላገኘም።...more13minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.