Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
August 28, 2021የአፍሪካ ዉስጥ ግጭቶች በመያዶች ላይ ያሳደረዉ ተጽኖካሜሩን እና ኢትዮጵያ ባለፉት ወራት በየሃገራቸዉ የዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶችን እንቅስቃሴን ገድበዋል። ግደባዉ ለሲቪሉ ነዋሪ አሉታዊ ውጤትን ሊያስከትል ይችላል። መንግሥታዊ ያልሆኑ የርዳታ ድርጅቶችን ከማገዱ ዉሳኔ ጀርባ ያለ ነገር ይኖር ይሆን?...more11minPlay
August 21, 2021ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያካሄደችው ዛምቢያየሉሳካ በኗሪዎቿ ደስታና ጭፈራ የተሞላችው የተቃዋሚ ፓርቲ ተፎካካሪው ሃካኢንዴ ሂቺሌማ ፕሬዝደንት ኤዳር ሉንጉን የማሸነፋቸው ዜና ይፋ ሲሆን ነው። ሂቺሌማ ፤ ሌንጉን በሚሊየን የመራጮች ድምጽ በሰፊ ልዩነት ነው ያሸነፉት። ባለማመን እና ስጋት ሲጠባበቁ የነበሩት ደጋፊዎቻቸው ሉንጉ ወጥተው መፈነፋቸውን በይፋ እስኪያረጋግጡ ተጨንቀው ነበር።...more12minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.