Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
May 29, 2021ፕሬዚዳንት መንግሥቱ 30 ዓመታት በስደትለ 17 ዓመታት ኢትዮጵያን የመሩት ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም በስደት ዓለም 30 ዓመት ሆናቸዉ። በዚሁ ሳምንት 80 ኛ ዓመታቸዉን ደፍነዋል። መስከረም 2 ፤1967 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዘዉዳዊ አገዛዝ ሲገረሰስ እና ወታደራዊዉ ሥርዓት ወደ ስልጣን ሲመጣ መፈንቅለ መንግሥቱን ያካሄደዉ የጦር ሰራዊት ቡድን ወጣቱን ሻለቃ በመሪነት ሾመ።...more11minPlay
May 22, 2021የሶማሌያና የኬንያ ውዝግብ፤ የሴቶች «የግጭት ይቁም» የረሀብ አድማ በካሜሩንበኬንያ እና በሶማሊያ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላለፉት ስድስት ወራት እየሻከረ መጥቷል። ይህንን ተከትሎ የሀገራቱ የንግድ በረራዎች በመታገዳቸው በሁለቱ ሀገራት ሀዘቦች ኢኮኖሚ ላይ ጫናም እያሳደረ ነው።በሌላ በኩል በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ካሜሩን ሴቶች በሀገሪቱ ግጭት እንዲቆም ለመጠየቅ የረሀብ አድማ አድርገዋል።...more14minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.