Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
February 20, 2021ኬንያ በሌላ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ ስጋት ተይዛለችበኬንያ የባሕር ጠረፍ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች ሰሞኑን ሰብሰብ ብለው የአንበጣው መንጋ ያደረሰባቸውን ጉዳት ለመገምገም ወደ ማሳዎቻቸው ሄደው ነበር። የሆነው እና ያገኙት ነገር አስደንግጧቸዋል። የአንበጣው መንጋ በጥቂት ቀናት ብቻ ማሳዎቻቸውን ባዶ አድርጎ አገኙ።12 minPlay
January 30, 2021በሶማሊያ ምርጫ የሴቶች ተሳትፎና የአውሮፓ ህብረት የአፍሪቃ ድጋፍየአውሮፓ ህብረት ለአፍሪቃ ሀገራት ሰራዊት ወታደራዊ ስልጠና መስጠት የተለመደ ሲሆን፤በአዲሱ ማሻሻያ ግን የጦር መሳሪያ ማስታጠቅንም ያጠቃልላል።ተችዎች ይህ ድጋፍ አደገኛ ነው ሲሉ ያስጠነቅቃሉ።13 minPlay