Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
October 24, 2020ትኩረት በአፍሪቃ/የጋዜጦች አምድየ ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች አምድ የጥቅምት 14 ቀን 2013 ዓ ም መሰናዶ...more20minPlay
October 10, 2020የመስከረም 30 ቀን 2013 ዓም የትኩረት በአፍሪቃና የጋዜጦች ዓምድ መሰናዶየመስከረም 30 ቀን 2013 ዓም የትኩረት በአፍሪቃና የጋዜጦች ዓምድ መሰናዶ...more17minPlay
October 03, 2020ኮሮና ወረርሺኝ ገሐድ ያደረገው ፆታዊ ጥቃት በአፍሪቃ«ወረርሺኙ ከዚህ ቀደም የማይታዩት የነበሩትን የተሸሸጉበትን ጨርቅ ነው የገፈፈው። ችግሩ ጨምሯል፤ ግን አልነበረም ማለት አይደለም። ከዚህ በፊትም ነበር፤ እናም አኹን መንግሥት እውነተኛውን ኹኔታ እንዲመለከት ዐይኑን ከፍቶለታል።»...more3minPlay
September 12, 2020ማሊ፦ ወታደራዊ ኹንታው ቀነ ገደቡ ሊያከትም ነውምዕራብ አፍሪቃዊቷ ማሊ ውስጥ ባለፈው ወር ግድም ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት አድርጎ ሥልጣኑን የተቆጣጠረው ኹንታ በአስቸኳይ ሥልጣኑን ለሲቪል መንግሥት እንዲያስረክብ ጫና በርትቶበታል። የአካባቢው ሃገራት ወታደራዊ ኹንታው የተባለውን እንዲፈጽም ቀነ-ገደብ አስቀምጠውለታል።...more8minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.