Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 10, 2020የመስከረም 30 ቀን 2013 ዓም የትኩረት በአፍሪቃና የጋዜጦች ዓምድ መሰናዶየመስከረም 30 ቀን 2013 ዓም የትኩረት በአፍሪቃና የጋዜጦች ዓምድ መሰናዶ17 minPlay
October 03, 2020ኮሮና ወረርሺኝ ገሐድ ያደረገው ፆታዊ ጥቃት በአፍሪቃ«ወረርሺኙ ከዚህ ቀደም የማይታዩት የነበሩትን የተሸሸጉበትን ጨርቅ ነው የገፈፈው። ችግሩ ጨምሯል፤ ግን አልነበረም ማለት አይደለም። ከዚህ በፊትም ነበር፤ እናም አኹን መንግሥት እውነተኛውን ኹኔታ እንዲመለከት ዐይኑን ከፍቶለታል።»3 minPlay
September 12, 2020ማሊ፦ ወታደራዊ ኹንታው ቀነ ገደቡ ሊያከትም ነውምዕራብ አፍሪቃዊቷ ማሊ ውስጥ ባለፈው ወር ግድም ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት አድርጎ ሥልጣኑን የተቆጣጠረው ኹንታ በአስቸኳይ ሥልጣኑን ለሲቪል መንግሥት እንዲያስረክብ ጫና በርትቶበታል። የአካባቢው ሃገራት ወታደራዊ ኹንታው የተባለውን እንዲፈጽም ቀነ-ገደብ አስቀምጠውለታል።8 minPlay
August 08, 2020የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የጎርፍ አደጋ ስጋት እና የአይቮሪኮስቱ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ዳግም ወደ ምርጫለወትሮ በአብዛኞቹ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የጎርፍ ስጋት የሚያሳድርባቸው የክረምቱ ወራት ቢሆኑም የመሬት መንሸራተትን ጨምሮ በየሃገራቱ የተከሰቱ የጎርፍ መጥለቅለቅ በርካቶችን ለሞት የዳረጉ፤ ሚሊዮንኖችን ከቤት ንብረታቸው ማፈናቀል የጀመረው ኹነት ገና የመኸር ዝናብ መጣል ከጀመረበት ከመጋቢት ወር ነበር የጀመረው።11 minPlay