Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
May 23, 2020የርዋንዳው የዘር ፍጅት መሪ ከዋኒ በቁጥጥር ስር መዋል እና የወንጀለኞች ሽሽት መጨረሻእንደ ጎርጎሮዋዊው አቆጣጠር ሚያዝያ 6, 1994 ዓ.ም በሩዋንዳ በስልጣን ላይ የነበሩ አክራሪ የሁቱ ጎሳ አመራሮች ፣ የፖለቲካ ደጋፊዎቻቸውና የታጠቁ ሚሊሻዎች ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀልን በማቀነባበር ለ 100 ያህል ተከታታይ ቀናት እጅግ አሰቃቂ የሚባል ግድያ የወንጀል ጥቃትና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል::...more18minPlay
May 09, 2020የጀርመን እና ሴራሊዮን ሁለትዮሽ ግንኙነት ወዴት?ሴራሊዮንን ጨምሮ በ24 ሃገራት የሁትዮሽ ግንኙነቱን ለማቋረጥ መወሰኗን ያስታወቀችው ጀርመን የድንገተኛ እና አስቸኳይ ድጋፍን ግን እንደማይመለከት አስታውቃለች። ከሌሎች ሃገራት ጋር የሚኖረው ቀጣይ ግንኙነትም በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ገልጻለች።...more12minPlay
April 11, 2020አፍሪካውያንን ለዓለም ጤና ድርጅት ጥብቅና ያቆመው የቴድሮስ ጉዳይከአፍሪካ ኅብረት ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እስከ ኮሚሽኑ ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት፤ ከኢትዮጵያዋ ርዕሰ-ብሔር ሣህለ ወርቅ ዘውዴ እስከ የርዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በሳምንቱ ለዓለም ጤና ድርጅትና ኃላፊው ድጋፋቸውን ገልጸዋል። ኮሮና ዓለምን በሚያምስበት በዚህ ወቅት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከተቋሙና ኃላፊው የገቡት እሰጥ አገባ መነሾ ነው...more7minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.