Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
March 20, 2021ማጉፉሊ፣ ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪየሥራ ሚንስትር በነበሩበት ዘመን የዕቅድ-ምግባራቸዉ መነሻና መድረሻ ሙስናን መዋጋት፣ ሙሰኞችን መመንጠር፣ መንገድ መገንባት ነበር።የበታቾቻቸዉ እንደማድነቅ-የበላዮቻቸዉ እንደማላገጥ ብለዉ «ዳምጠዉ» አሏቸዉ-ቡልዶዘር።...more11minPlay
March 06, 2021የአፍሪቃ የኮቪድ 19 ክትባት እና የግብጽና ሱዳን ወዳጅነትየትኩረት በአፍሪቃ ዝግጅታችን በአፍሪቃ የኮቪድ 19 ክትባት ፕሮግራም ላይ እና በግብጽ እና በሱዳን መካከል ስላተጠናከረው የወዳጅነት ትብብር ላይ ያተኩራል።...more9minPlay
February 27, 2021ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ የ የካቲት 20 ቀን 2013 ዓም ስርጭት...more16minPlay
February 20, 2021ኬንያ በሌላ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ ስጋት ተይዛለችበኬንያ የባሕር ጠረፍ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች ሰሞኑን ሰብሰብ ብለው የአንበጣው መንጋ ያደረሰባቸውን ጉዳት ለመገምገም ወደ ማሳዎቻቸው ሄደው ነበር። የሆነው እና ያገኙት ነገር አስደንግጧቸዋል። የአንበጣው መንጋ በጥቂት ቀናት ብቻ ማሳዎቻቸውን ባዶ አድርጎ አገኙ።...more12minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.