Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
August 07, 2021የሪየክ ማቻርና ወታደራዊ ክንፉ ውዝግብደቡብ ሱዳን ለበርካታ ዓመታት ደም ካፋሰሰው የእርስ በእርስ ጦርነት በኋላ በሕዝበ ውሳኔ 99 በመቶ ድጋፍ አግኝታ ከሱዳን ተነጥላ ራሷን የቻለች ሀገር መሆኗን ካወጀች እንደ ጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ዓመታት ያህል በብሔር ጥቃቶችና በእርስ በእርስ ጦርነቶች ስትታመስ ቆይታለች::...more13minPlay
July 31, 2021ቱኒዚያ ከመረጋጋት ይልቅ ለሌላ ቀውስ ?የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካኢስ ሳኤድ ጠቅላይ ሚንስትሩን ጨምሮ የሀገሪቱን ፓርላማ ማገዳቸው ተረጋግታ በቆየችው ቱኒዚያ ላይ ሌላ የፖለቲካ ትኩሳት ይዞባት መጥቷል። የፕሬዚዳንቱን እርምጃ የሚቃወሙ የሀገሪቱ ዜጎች ብርቱ ተቃውሞ እያሰሙ ሲሆን ከፖሊስ ጋር እስከመጋጨት ደርሰዋል።...more10minPlay
July 24, 2021አነጋጋሪው መረጃ መንታፊ ሶፍት ዌር «ፔጋሰስ» እና ርዋንዳአፍሪካዊቷ ሀገር ርዋንዳ ሰሞኑን ፔጋሰስ ሶፍት ዌር በመጠቀም የደቡብ አፍሪካውን ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳን ስትሰልል ነበር መባሉ በደቡብ አፍሪካ መንግስት ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። በሌላ በኩል በአንድ ሳምንት ውስጥ ታዋቂ ጋዜጠኛ አስራ ሌላ በእስር ላይ የነበሩትን የለቀቀችው ግብጽ ድርጊት አነጋጋግሯል።...more13minPlay
June 26, 2021ትኩረት በአፍሪካየዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ አፍሪካ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ለማምረት የቴክኖሎጂ ሽግግር ማዕከል ለማቋቋም ማቀዱን ባለፈው ሰኞ አስታውቋል። እርምጃው በአፍሪካ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባትን ለማዳረስ ያለመ ነው። ባለፈው ረቡዕ በሊቢያ ቀውስ ላይ ያተኮረ ስብሰባ በበርሊን ተደርጓል። ትኩረት በአፍሪካ በሁለቱ አጀንዳዎች ላይ አተኩሯል...more12minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.