Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
November 06, 2021የጄፍሪ ፌልትማን የኢትዮጵያ የሰላም ተልዕኮ እና አንድምታውዩናይትድስቴትስ አንደኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በአስቸኳይ ቆሞ ችግሩ በሰላማዊ ውይይትና ድርድር እልባት እንዲያገኝ አሁንም በድጋሚ በውጭ ጉዳይ መስሪያቤቷና በልማት ተራድዖ ድርጅቷ በኩል ጥሪዋን አስተላልፋለች::...more13minPlay
October 16, 2021የፓሪሱ ጭፍጨፋ 60ኛ ዓመትየታሪክ አዋቂዎች እንደሚሉ፤ በአሁኑ ወቅት፤ ከሰባት ሚሊዮን የሚበልጡ፤በፈረንሳይ የሚኖሩ ዜጎች፤ ከአልጀርያ ጋር ከባድ ቁርኝት እንዳላቸዉ ያምናሉ። እነዚህ ዜጎች አልጀርያ ከቅኝ ግዛት ስትላቀቅ አልጀርያን ጥለዉ ወደ ፈረንሳይ የመጡ ዜጎች ሊሆኑ፤ አልያም ከአልጀርያ ተሰደዉ የፈረንሳይ ዜግነትን የጠየቁ ዜጎች ሊሆኑ ይችላሉ።...more10minPlay
October 09, 2021የፀጥታው ምክር ቤት ዳግም ስለ ኢትዮጵያየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ ባባረረቻቸው የመንግሥታቱ ድርጅት ሠራተኞች ጉዳይ ላይ ረቡዕ በአስቸኳይ ተሰብስቧል። ዓለም አቀፍ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከአንድ ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለመምከር ሲሰሰበሰብ ሁለተኛው ነው። በስብሰባዎቹ የፀጥታው ምክር ቤት የተከፋፈለ ሐሳብ ተንጸባርቆበታል።...more6minPlay
October 02, 2021ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የዘመቱ የዓለም ጤና ድርጅት ሰራተኞች የቀረበባቸው ክስ እና የቱኒዝያ ቀውስኢቦላን ለመከላከል ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የዘመቱ የዓለም ጤና ድርጅት ሰራተኞች አስገድዶ መድፈር እና ወሲባዊ ትንኮሳ ፈጽመዋል የሚል ክስ ከተሰማ በኋላ ምዕራባውያን ተቋሙ ላይ ጫና እያሳደሩ ነው። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በርካታ ሴቶች የሥራ ዕድል ለማግኘት ወሲብ እንዲፈጽሙ መጠየቃቸውን እንዲሁም ተገደው መደፈራቸውን ለመርማሪዎች ተናግረዋል...more11minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.