Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
December 23, 2023የሩዋንዳ ፖለቲካ ሰብአዊ መብቶች እና የስደተኞች ጉዳይሩዋንዳ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ህጎችን አጽድቃለች። እነዚህ ህጎች በሀገሪቱ ህገ መንግስት እንደማህለቅ የሰፈሩ ቢሆንም በሩዋንዳ ከፍርድ ቤት ነፃ የሆኑ ግድያዎች፣ በመንግሥት እርምጃ የሰዎች መሰወር ብሎም ተቃዋሚዎችን ማሠቃየት የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች ይፈፀማል። ይሁንጂ ሃገሪቱ ሙስናን በመዋጋት ቀዳሚዋ አፍሪቃ አገር ናት።...more7minPlay
December 16, 2023አፍሪቃ በ2024፤በቀውስ እና እድገት መካከልደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በአፍሪካ በመጭው የጎርጎሪያኑ 2024 ዓ/ም ብዙ ምርጫዎች ይካሄዳሉ።ነገር ግን የሳህል አካባቢ ያልተረጋጋ ሆኖ እንደሚቆይ ባለሙያዎች ይገልፃሉ።በርካታ የአፍሪቃ ሀገሮችም ለበለጠ ዲሞክራሲ ይታገላሉ።ነገር ግን የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ በፍጥነት እንደሚያድግ ባለሙያዎች ይተነብያሉ።...more11minPlay
December 09, 2023ማብቂያ ያጣው የሱዳን ግጭትና ሰብዓዊው ቀውስየሱዳን ጦር ኃይል ወደ 200 ሺህ የሚጠጋ ኃይል አለው። የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ደግሞ ከ70 እስከ 100 ሺህ ይገመታል። የሱዳን ጦር ኃያል ታንኮች ሄሊኮፕተሮችና የአየር ኃይልን ጨምሮ በርካታ የጦር መሣሪያዎች አሉት። ያም ሆኖ ሁለቱም ተፋላሚዎች ተመሳሳይ ደረጃ ላይ እንደሆኑ ነው የሚነገረው። አንዳቸውም በሌላኛቸው ላይ የበላይነት መያዝ አልቻሉም።...more7minPlay
December 09, 2023የሦስት የሳህል አገራት አዲስ ኅብረት እጣ ፈንታ«የሦስቱ ሀገራት ፀረ-ፈረንሳይ ስሜት ጠንካራ መሆን ብቻውን ሰርጎ ገቦችን ለመዋጋት በቂ ያደርጋቸዋል ማለት አይደለም። ተልዕኮአቸውን ለማሳካት የሚያስችል አቅምና መሠረተ ልማት የላቸውም። ምንም ዓይነት ኮንፈደሬሽን ቢቋቋም አሁን በአካባቢው የሚካሄደውን የአሸባሪዎች እንቅስቃሴ አያስቆምም »...more6minPlay
December 01, 2023የጎርጎሪዮሳዊው 2023 የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ለካሜሮን ብሔራዊ የሴቶች ስብስብ ተሰጠየጎርጎሪዮሳዊው 2023 ዓ.ም. የጀመርን አፍሪቃ ሽልማት በካሜሮን የመጀመሪያው ብሔራዊ የሴቶች ስብስብን ለወከሉ ሦስት ካሜሮናውያን ሴቶች ተሰጠ። ማርቴ ዋንዱ፣ ሳሊ ማቡሚኒና አስቴር ኦማም የተባሉት ካሜሮናውናኑ ሴቶች ለዓመታት ካሜሮን ውስጥ በማኅበረሰባቸው መካከል ሰላም እንዲሰፍንና የሴቶች መብት እንዲከበር በሚደረገው ትግል ግንባር ቀደም ናቸው።...more14minPlay
November 25, 2023ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ማቋረጧ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞራማፎሳ ደቡብ አፍሪቃ ጉዳዩ ወደ ICC እንዲተላለፍ ማድረጓን ኳታርን በጎኙበት ወቅት ነበር ለጋዜጠኞች የተናገሩት። የውሳኔ ሀሳቡን ያዘጋጀው «የኤኮኖሚ ነጻነት ተዋጊዎች» የተባለው የግራ ክንፉ ተቃዋሚ ፓርቲ ነው። የፓርቲው ሊቀመንበር ጁልየስ ማሌማ እስራኤል ለዓለም አቀፍ ሕግ ተገዥ እስክትሆን ድረስ ያለን ግንኙነት መቋረጥ አለበት ብለዋል።...more6minPlay
November 25, 2023የቡድን ሀያ ኮምፓክት ዊዝ አፍሪቃ ጉባኤና ስጋቶቹባለፉት10 ዓመታት የጀርመን ኩባንያዎች በአፍሪቃ 30 ሺህ የስራ እድል ብቻ ነው የፈጠሩት እንደ ተንታኙ ቪነስ ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ በአሁኑ ጉባኤ በአፍሪቃ ለታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሪጀክቶች እስከ ጎርጎሮሳዊው 2030 ድረስ አራት ቢሊዮን ዩሮ ወይም 4.4 ቢሊዮን ዶላር ለመወረት ቃል ገብተዋል።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.